Thursday, March 19, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በርካታ ሰዎችን የበላው አዞ መገደልና ለገዳዩ ተሰጠ የተባለው ሽልማት አነጋጋሪ ሆኗል!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጋምቤላ ክልል ባሮ ወንዝ ውስጥ በርካታ ሰዎችን እየበላ ሲያስቸግር የነበረውን አዞ በአንድ የአካባቢው ተወላጅ መገደሉ የተገለፀ ሲሆን፣ "ጀግና" ለተባለው የአዞው ገዳይ...

አደጋው ላልታያችሁ፤ ኢትዮጵያ በአስፈሪ ሁኔታ ውስጥ

ይህን ደብዳቤ መሰል ጽሑፍ የምጽፈው በታሪክ አጋጣሚ የኢትዮጽያ እጣፈንታ እጃቸው ላይ ለወደቀው የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን እና በነውጥ የታጀበውን ለውጥ ለሚመሩት ባልንጀሮቻቸው፣ አጋሮቻቸው፤ እንዲሁም...

የሱማሌ ክልልና የምርጫ ቦርድ አለመግባባት እየተካረረ ነው!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሱማሌ ክልላዊ መንግስት ከአጎራባቹ የአፋር ክልል ጋር ለአመታት ሲወዛገብባቸውና አልፎ አልፎም የግጭት መነሻ ሆየው የቆዩ 8 አዋሳኝ ቀበሌዎችን ላይ ምርጫ እንዳይካሄድ በብሔራዊ...

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ጥያቄ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውድቅ ተደረገ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእነ አቶ አራርሶ ቢቂላ ሰብሳቢነት ባከናወነው ጠቅላላ ጉባኤ አዳዲስ አመራሮችና የምርጫ ተፎካካሪ ዕጩዎች መምረጡን በማስታወቅ ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሳታፊነት ጥያቄ አቅርቦ የነበረው...

11ኛው ክፍለ ከተማ “ለሚ ኩራ” ዛሬ መደበኛ አገልግሎት መስጠት ጀመረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ስር ከነበሩት ክፍለ ከተሞች ተጨማሪ እንዲሆን ተብሎ ከወራት በፊት በአዲስ መልክ የተዋቀረው 11ኛው ክፍለ ከተማ "ለሚ ኩራ" ዛሬ መደበኛ አገልግሎት...

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ወደከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የሚሆነው የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከነገ ጀምሮ ይፋ እንደሚደረግ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው የ2012 ዓ.ም የ12ኛ...

የማህበር ቤት ምዝገባ ነገ እንደሚጀመር ተገለፀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከነገ መጋቢት 21 2013 ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት የማህበር ቤት ምዝገባ እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡ ከቀናት በፊት...

ለአትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ፕሮግራም ተካሄደላት!

የወርቅ ኒሻን፣ የመኪናና የገንዘብ ሽልማት ተበረከተላት! ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትናንት መጋቢት 19/2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በተዘጋጀ የክብር ፕሮግራም...

“ማስክ ያላደረገ ሰው ምንም አገልግሎት እንዳያገኝ” ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ከቀን ወደቀን እየተባባሰና ከሀገሪቱ አቅም በላይ ሆኖ የሚገኘውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት፣ የጤና ሚኒስቴር እና የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ "...

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አየር ወለድና ኮማንዶ አያስመረቀ ነው !

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር፣ ብላቴ በሚገኘው የልዩ ዘመቻዎች ሃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን አየር ወለድና ኮማንዶዎች አስመረቀ። 12ኛ ዙር አየር ወለድ ብርጌድና 34ኛ ዙር...

Poems