Thursday, March 19, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ ለማስጣል በብሪታኒያ ፓርላማ የተሸረበው ሴራ ከሸፈ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የእንግሊዝ ፓርላማ ኢትዮጵያንና ኤርትራን በሚመለከት ክርክር ማድረጉ ሲታወቅ፣ ፓርላማው የተሰየመው የእንግሊዝ መንግስት ማዕቀብ እንዲጥል ውሳኔ ለማሰጠት ነበር ተብሏል። ከትናንት በስቲያ መጋቢት 15/2013...

ስዩም ተሾመና ሙክታሮቪች ተደበደቡ!

(ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማሪያም በፌስቡክ ገፁ እንደጻፈው) ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-አክቲቪስት ስዩም ተሾመና አክቲቪስት ሙክታሮቪች በትላንትናው እለት፣ ከምሽቱ አንድ ሰአት ግድም ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች የግድያ ሙከራ እንደተፈፀመባቸው...

የመራጮች ምዝገባ ተጀመረ፤ የተፎካካሪ ፓርቲዎች የአየር ሰዓት ድልድል ይፋ ሆነ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ በተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች በመከናወን ላይ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። በተያያዘ፣ በ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ለሚፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የመገናኛ ብዙሃን...

ድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሳ ወቅታዊ የሙዚቃ ስራዎች አስመረቀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሳ "የቁርጥ ቀን ልጅ ነኝ" እና "የንፁሐን ደም" የተሰኙ ሁለት ነጠላ የሙዚቃ ስራዎቹን ዛሬ መጋቢት 18 ቀን 2013 ዓ.ም...

ጠ/ሚ/ር ዐቢይና ፕ/ት ኢሳያስ የኤርትራ ጦር ትግራይን ለቆ እንዲወጣ ተስማሙ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትላንት ከሰአት በኋላ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ አስመራ ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከኤርትራው ፕሬዝዳት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ባደረጉት ውይይት "ድንበር...

የሱማሌና አፋር ክልሎች አለመግባባት ወደአገራዊ ቀውስ እንዳይሻገር ተሰግቷል!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሱማሌና አፋር ክልሎች ለአመታት ሲወዛገቡባቸውና ወደግጭት ሲያመሩባቸው በቆዩ 8 አዋሳኝ ቀበሌዎች ላይ ምርጫ እንዳይካሄድ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ መተላለፉ የሱማሌ ክልል...

በኢትዮጵያ ‘ኦ/O’ የደም ዓይነት እጥረት አጋጥሟል!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሄራዊ የደም ባንክ አገልግሎት የ"ኦ" ደም አይነት እጥረት እንዳጋጠመው አስታውቋል። ብሔራዊ ደም ባንክ ዛሬ እንደገለፀው፣ አሁን ላይ በክምችቱ የሚገኘው "ኦ" የደም...

ለቀናት ተዘግቶ የቆየው የአዲስ አበባ – ደሴ መንገድ በመከላከያ ሰራዊት አጃቢነት ስራ ጀመረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የካቲት 10 ቀን 2013 ዓ/ም በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እና ልዩ ቦታው አጣዬ ከተማ እና ዙሪያ ባሉ የኦሮሞ ብሄረሰብ አሰተዳደር...

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ መልካም ምኞታቸውን የገለፁለት ብሔራዊ ቡድናችን ዛሬ አቢጃን ገባ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ለዋልያዎቹ ባስተላለፉት መልዕክት "የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን የማዳጋስካር አቻውን 4 ለ0 አሸንፏል። በዚህም ወደ...

በፓርላማ የቀረቡ ጥያቄዎች የምክር ቤቱን የሥነ-ምግባር ደንብ የጣሱ ናቸው” ተባለ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ከአንዳንድ የምክር ቤቱ አባላት የተነሱ ጥያቄዎች "የምክር ቤቱን...

Poems