Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኤርትራ ወታደሮች በሌሉበት ጉዳያቸው እንዲታይ ተጠየቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ‹‹በጦር ወንጀልና ከባድ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት የተሳተፉ›› የኤርትራ ወታደሮች ጉዳይ በሌሉበትም ቢሆን፣ በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ...
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከ100 ሺህ በላይ ጦር ማስናበቱን አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከ100,000 በላይ የቀድሞ ታጋዮችን ከሰራዊት እባልነት ማሰናበቱን አሳወቀ።
በመጀመርያው ምዕራፍ ከትግራይ ክልል ወታደራዊ...
ብጹዕ አቡነ መቃሪዮስ እርስ በእርስ መገዳደል እንዲቆም ጥሪ...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዳርቃይ ወረዳ በሰሜኑ ጦርነት የሃይማኖት ተቋማት ድረስ ከፍተኛ ውድመት የደረሰባቸውንየእምነት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት እና የአካባቢውን ሰላም ማስጠበቅ ላይ ያለመ...
ከ56 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ቆርቆሮ ብረት ተያዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ቀናት ባደረገው የቁጥጥር ስራ ግምቱ 40 ሚሊየን ብር የሚሆን ቆርቆሮ እና ግምታዊ ዋጋው 16 ነጥብ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠሩ ችግሮች እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰሞኑን በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ከመንገደኞች አገልግሎት አሠጣጥ ጋር በተያያዘ በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ቅሬታዎች እየተነሱ...
የተወካዮች ምክር ቤት የ16 ዳኞችን ሹመት አጸደቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ 16 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አጽድቋል።
መንግሥት የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት እርምጃ እየወሰደ ነው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግሥት የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት የፖሊሲ እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ።
በዝቅተኛ...
የኬንያው ክራውን ትራንስፖርት ማዕቀብ ተጣለበት
የኬኒያው የህዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ ኩባንያ ላይ እህት ኩባንያው ሐላል ኮሚዲቲ ሊሚትድን ጨምሮ 16 ኩባንያዎችን ለአልሸባብ ተግባር በገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል በሚል የአሜሪካ መንግስት...
የታላቁ ህዳሴ ግድብ የሚጠናቀቅበት ጊዜ መራዘሙ እያነጋገረ ነው!!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ግንባታው የተጀመረበት 13አመት የሚሞላው የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚጠናቀቅበት ጊዜ መራዘሙ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።
አስተያየት ሰጭዎች...
111 ሺህ ዜጎች ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል – የሠላም ሚኒስቴር
ከተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ 111 ሺህ የሚሆኑ ዜጎች ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን የሠላም ሚኒስትር ገለጹ።
የፌደራል ሥርዓትን ከማጎልበት አኳያ በክልሎች መካከል...





























