Thursday, March 19, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በአዲስ አበባ የታክሲዎች አድማ ተሳፋሪዎች ሲንገላቱ ዋሉ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ የሚኒባስ ታክሲ አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ከነዳጅ ዋጋ መጨመርና አጋጠመን ካሉት የተጋነነ ቅጣት ጋር በተያያዘ ላነሷቸው ጥያቄዎች "የሚመለከተው አካል ተገቢ ምላሽ አልሰጠንም"...

ዝነኛ አርቲስቶች ለጣይቱ የባህልና የትምህርት ማዕከል ድጋፍ አደረጉ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአርቲስት አለመፀሀይ ወደጆ ከፈተኛ ጥረት ለወጤት የበቃው የጣይቱ መዕከል በአዲስ አበባ ለሚገነባው ተቋም ዝነኛ የጥበብ ባለሙያዎች የግሌ አሰተዋፆ አደርገዋል። በዚህም መሰረት...

7ኛው የጉማ ፊልም ሽልማት መጋቢት 18 ሊካሄድ ነው!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ላለፉት ስድስት አመታት በተከታታይ ሲካሄድ ቆይቶ አምና በተከሰተው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው "ጉማ የፊልም ሽልማት" የፊታችን መጋቢት 18 ቀን 2013ዓ.ም በስካይላይት...

ሲዳማ ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ጦር መሳሪያ በግለሰብ ቤት ተገኘ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጭኮ ከተማ አስተዳደር እና በሀዋሳ ከተማ ታቦር ክፍለ ከተማ በግለሰቦች ቤት ተከማችቶ የነበረ በርካታ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር...

“በአክሱም የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል” በሚል የተሰራጨው ምስል ሀሰተኛ መሆኑ ተረጋገጠ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ አስነስቶ የነበረውና የኢትዮጵያ መንግስት ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴን ለከፍተኛ ፈተናና ጫና ዳርጎ የቆየው "በአክሱም የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል በሚል...

ግብፃዊ የፖለቲካ ተንታኝ “የኢትዮጵያ ጦር በ3ቀን ውስጥ ካይሮ መግባት ይችላል” አለ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መጅዲ ኸሊል የተባለው የታወቀ ግብፃዊ የፖለቲካ ተንታኝ "የግብፅ ጦር የሰበሰበው መሳሪያ በኢትዮጵያ ሰራዊት ፊት ምንም ነው ከማለቱም በላይ በ15 ብረት ለበስ የታጨቀን...

በባንኮች ጭምር የሚታገዝ “የአገሪቱን ኢኮኖሚ የመረበሽ ህገወጥ ዘመቻ” መጀመሩ ተገለጸ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመቀሌ ከተማ ህገ-ወጥ ገንዘብ ሲያትሙ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል። በህግ ማስከበር ስራ ላይ የተሰማራው የመከላከያና ፌደራል ፖሊስ ኃይል ባደረጉት ክትትል...

በአሜሪካ የቀረበው ክስ “የሀሰት ውንጀላ” መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን መጋቢት 01/2013 ዓ.ም በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ለኮንግረሱ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ በሰጡት መግለጫ በትግራይ...

የጣይቱ ባህልና ትምህርት ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ተካሄደ!

*የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት 5 ሚሊዮን ብር ለገሰ! ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ ዝነኛው ከያኒ...

Poems