Thursday, March 19, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ግብጾች ህዳሴ ግድብ እንዳይሞላ የኦን ላይን ዘመቻ ጀመሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የግብፁ ፅንፈኛ አክቲቪስት ዶክተር ሒሻም ሄግ ማርች 14 በሚከበረው የአለም ወንዞች ቀን የህዳሴ ግድቡ እንዳይሞላ በበዓሉ ወቅት አለማቀፍ ዘመቻ ለማድረግ ደጋፊዎቹን እየመዘገበ...

የአማራ ክልል ባንዲራው እንዲቀየር ወሰነ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ ክልል ከ30 ዓመት በላይ ሲጠቀምበት የነበረው ሰንደቅ ዓላማ እንዲቀየር የክልሉ ምክር ቤት ወሰነ። ምክር ቤቱ “ሰንደቅ ዓላማው አንድን ፓርቲ እንጂ የክልሉን ባህል፣...

በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባት ተጀመረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በፌደራል ደረጃ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ በኤካ ኮተቤ የኮቪድ ማእከል በመገኘት የክትባት መርሃግብሩን አስጀምረዋል። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ እና ሚኒስትር...

ብሄራዊ ሎተሪ ሲያፈላልገው የነበረው የሚሊዮን ብሮች ባለዕድል ተገኘ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዕድለኛው ክንዴ አስራት ይባላል፡፡ የዕድለኛዋ ልጁ ት/ቤት ክፍያ ደረሰኝ መጥፋት ለመቃጠል 2 ሳምንት የቀረውን የ20 ሚሊዮን 2013 እንቁጣጣሽ  ሎተሪ 1ኛ ዕጣ አስገኝቶለታል፡፡ ክንዴ...

ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ 47 ፓርቲዎች 8209 ዕጩዎችን ማስመዝገባቸው ተገለፀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዘንድሮው ምርጫ ለመሳተፍ 8209 የፖለቲካ ፓርቲ ዕጩዎች እንደተመዘገቡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ለምርጫው ከተመዘገቡ 49 ፓርቲዎች 47ቱ ዕጩዎቻቸውን መቅረባቸውን...

ኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ አጋር ሀገር መሆኗን የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ እንደሚያሳስበው የገለጸው የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ አጋር አገር መሆኗን ገለጸ። ምክር ቤቱ፣ መንግስት ከአፍሪካ ህብረት ጋር ለመተባበር...

ጆ ባይደን የትግራይ ጉዳይ ‘’እጅግ እንደሚያሳስባቸው’’ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት ቃለ አቀባይ የሆኑት ጄን ሳኪ ለጋዜጠኞች በሰጡት ዕለታዊ መግለጫ ነው ይሀንን የተናገሩት። ከትግራይ ጉዳይ ጋር በተያያዘ አሜሪካ ልትወስድ ስለምትችለው ተጨማሪ...

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አስደንጋጭ ሆኗል!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙና በበሽታው ተጠቅተው ህይወታቸው የሚያልፍ ዜጎች ቁጥር ከእለት እለት እየጨመረ መምጣቱን የተናገረው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነው፡፡ በአሁን ሰዓት በአገራችን...

በማይካድራ አቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን ሌላ የጅምላ መቃብር መገኘቱን ዘነኘው የሚድያ ተቋም አስታወቀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዓለም ዝነኛና ተዓማኒ ከሆኑ ሚዲያዎች አንዱ የሆነው ጌቲኢሜጅስ |gettyimages| በማይካድራ አቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን የአማራ ብሄር ተወላጅ የሆኑ ንጹሀን ተገድለው የተቀበሩበት የጅምላ መቃብር...

Poems