Amharic Posts
Home Amharic Posts
በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጣልቃ ገብነትን እና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን በመቃወም ሰልፍ እያካሄዱ ነው።
"አንድነት ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል ትናንት በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፉ የተካሄደ...
ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በዋስ እንዲለቀቁ መወሰኑ ተቃውሞ አስነሳ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም፣ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የነበሩት ወ/ሮ ሕርቲ ምህረተአብ እና...
አዲስ አበባን ወክለው የሚውዳደሩ የብልፅግና እና የኢዜማ እጩዎች
ብልፅግና ፓርቲና ኢዜማ በአዲስ አበባ ከፍተኛ ፉክክር እንደሚያደርጎ እየተነገረ ይገኛል። ለመሆኑ ሁለቱ ፓርቲዎች በአዲስ አበባ እነማንን አጭተዋል ለሚሉ ዝርዝራቸውን እንካችሁ ብለናል።
በአዲስ አበባ ኢዜማን ወክለው...
ከባንክ ውጭ የሚያዘው የገንዘብ መጠን በድጋሚ ዝቅ ተደረገ!!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ብሔራዊ ባንክ ከየካቲት 29 ጀምሮ ከባንክ ውጭ የሚያዝ የገንዘብ መጠንንና መሰል ጉዳዮችን የያዙ መመሪዎች ላይ ማሻሻያ አደረገ።
በማሻሻያው መሰረት ከባንክ ውጭ ይዞ...
የአሜሪካ አምባሳደሯ ጊታ ፓሲ ትግራይ ገቡ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-የአሜሪካዋ አምባሳደር ጊታ ፓሲ እና በእርሳቸው የሚመራው የኤምባሲው ልዑክ ዛሬ ወደ ትግራይ ክልል አቅንቷል።
ይህ ጉዞ ለአምባሳደሯ የመጀመሪያ ይፋዊ ጉዟቸው መሆኑን የጠቀሰው ኤምባሲው፤...
በትግራይ ጉዳይ በምስጢር የተመከረበት የተመድ ሰነድ ይፋ ወጣ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም በትግራይ ለተፈጠረው ችግር ኃላፊነቱን የሚወስደው የህወሃት ቡድን እንደሆነ ለድርጅቱ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በጻፈው ማስታወሻ መግለጹን ይፋ...
የአቶ ልደቱ አያሌው ስንብት ” የፖለቲካ ክስረት ወይስ የጤና ችግር?” እያወያየ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አቶ ልደቱ አያሌው ከፖለቲካው ዓለም በገዛ ፈቃዳቸው ራሳቸውን እንዳገለሉ ይፋ አድርገዋል።
ይሁንና እዚህ ውሳሌ ላይ ለመድረስ "ገፊ ምክንያት ሆነውኛል" ያሏቸው ሀሳቦች እርስ በርሳቸው...
“ኦነግ ሸኔ እና አባ ቶርቤ ተቀናጅተው 22 ንፁሃንን ገደሉ!”
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሆሮጉድሩ ደንጉር ወረዳ ዳቢስ በሚባል ቦታ ኦነግ ሸኔ እና አባ ቶርቤ የተባሉት አማጺያን በአካባቢው በሚኖሩ የአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ በከፈቱት ጥቃት 29...































