Thursday, March 19, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በትግራይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ተፈታኞች ጫና እየደረሰባቸው ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የ12ኛ ክፍል ፈተና በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች አየተሰጠ ቢሆንም የትግራይ ክልል ተፈታኞች ግን ለከፍተኛ ጫና መዳረጋቸው ተነግሯል። ላለፉት ወራት ምንም ዓይነት ማካካሻ ትምህርት ያላገኙትና...

ኢሰመኮ በቁጥጥር ስር ያሉት የህወሀት ባለሰልጣናት አያያዝ በሚመለከት መገለጫ አወጣ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ በትግራይ ክልል ከተፈጠረው ሁኔታ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው የተያዙት እነ አቶ ስብሀት ነጋ፣ ዶ/ር አብረሀም ተከስተ፣...

የሱማሌ ክልል ፕሬዘደንት ሙስጠፌ ስግብግብነትና ዘረኝነት ዞሮ ዞሮ መጥፊያ መሆኑን ከህወሀት በላይ ማሳያ የለም...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የሆኑት አቶ መስጠፌ ሙሀመድ የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው መገለጫ ሰጡ። በሰጡት መግለጫ "የሶማሌ ክልል ህዝብ ባለፉት ሁለት ዓመታት...

በምርጫ ወቅት የብሮድካስቲንግ ባለስለጣኑ በፈቃዳቸው ከስራ መልቀቅ እያነገረ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 6ኛው አገራዊ ምርጫ ሊካሄድ የወራት ዕድሜ በቀሩትና የምርጫ ዝግጅቶች እየተገባዱ ባሉበት ወቅት የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ጌታቸው ድንቁ የስራ...

በነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ምክንያት መንግሰትና አከፋፋዮች እየተካሱ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ሁሉም ከተሞች ለተከሰተው የነዳጅ እጥረት መንግስት ነዳጅ አቅራቢዎችን በምክንያትነት ሲጠቅስ፣ ነዳጅ አቅራቢዎችም ጥፋተኛው መንግስት መሆኑን አመልክተዋል። በዚህ መሃል ግን በነዳጅ ዕጥረት ሳቢያ...

የፀጥታው ምክር ቤት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና ነፃነት መዳፈሩ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የተባበሩት መንግስታት ፀጥታው ም/ቤት በትግራይ የተጀመረውን ህግ የማስከበር ዘመቻ አጀንዳ አድርጎ ለመወያየት መወሰኑ፣ የአገርን ነፃነትና ሉዓላዊነት ከመዳፈር ተነጥሎ እንደማይታይ መንግስት አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ...

አቶ ጃዋር የረሃብ አድማቸውን አቆሙ! “ለመሆኑ…ረሃብ ስንት ቀን ይፈጃል?”

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለ39 ቀናት የረሃብ አድማ ላይ የቆዩት  አቶ ጃዋር መሐመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ ሐምዛ አዳነ በአትሌት ደራርቱ ቱሉ እና ሱፐር ኢንቴንደንት...

ታላቁ “ዐቢይ ጾም” ተጀመረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና አማኞች ዘንድ የተለየ መንፈሳዊ ትርጉም የሚሰጠው ታላቁ የ"ዐቢይ ጾም" ሰኞ መጋቢት 29/2013 ዓ.ም ተጀምሯል። ሊቀ ጉባኤ ቀለመወርቅ ውብነህ...

የአማራና ትግራይ ክልሎች ፍጥጫ ወደ “ደም መፋሰስ” እንዳይሻገር ተሰግቷል!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ክልላዊ መንግስትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ የወልቃይትና የራያ አካባቢዎችን በተመለከተ በየፊናቸው የሚሰጡት የተናጠል መግለጫ ክልሎቹን ወደአልተፈለገ አቅጣጫ እንዳያመራቸው ስጋት ፈጥሯል።...

የኮሮና ክትባት ኢትዮጵያ ከገባ በኋላ “አጉል አመለካከቶች” በስፋት እየተንፀባረቁ ነው!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ በህንዱ ሴረም ኢንስቲትዩት የተመረቱ የአስትራ ዜኔካ ክትባቶችን የተቀበለች ሲሆን፣ ብዛታቸውም 2.2 ሚሊዮን መሆኑ ተገልጿል። ይሁንና ከክትባቶቹ ጋር በተያያዘ በህብረተሰቡ ውስጥ...

Poems