Friday, March 20, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የ40/60 ዕጣ የወጣባቸው ቤቶች ከነገ ጀምሮ ለባለ ዕድለኞች ይተላለፋሉ ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሁለተኛ ዙር 40/60 ዕጣ የወጣባቸውን ቤቶች ከነገ ጀምሮ እንደሚያስረክብ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።  በአፈፃፀማቸው የተሻለ ደረጃ ላይ የሚገኙ ቤቶች ቁልፍ ለባለ ዕድለኞች...

የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ም/ቤት ኢትዮጵያን በተመለከተ ያደረገው ስብሰባ ባለመግባባት ተቋረጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ኢትዮጵያን በተመለከተ ያደረገው ውይይት ከስምምነት ላይ ሳይደርስ መቋረጡ ተሰማ። የጸጥታው ምክር ቤት ያካሄደውን ውይይት ተከትሎ ከስምምነት ቢደርስ ኖሮ...

የትግራይ ክልል ስለ ወልቃይትና ራያ የሚያነሳው ጥያቄ ተገቢነት እንደሌለው የአማራ ክልል አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ወልቃይትና የራያ አካባቢዎችን በተመለከተ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የሚያቀርበው ጥያቄ ካለ፤ በሕጋዊ መንገድ ማቅረብ ይቻላል ሲል የአማራ ክልል ገለጸ። "የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር...

አሜሪካ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባቷን እንድታቆም ሩሲያ አሳሰበች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ አሜሪካ በሉዓላዊ አገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንድትቆጠብ ጠይቋል። የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የሆኑት ማሪያ ዛካሮቫ አሜሪካ...

የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት የፊታችን እሁድ ኢትዮጵያ ይገባል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዓለምን ክፉኛ እያስጨነቀ የሚገኘው የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት የፊታችን እሁድ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገባ ተነገረ። የመጀመሪያው ዙር የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት በመጪው እሁድ ወደ...

ዶ/ር አርከበ ዕቁባይ በተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ዋና ዳይሬክተርነት ብቸኛ እጩ ሆኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  ዶክተር አርከበ ዕቁባይ የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ዋና ዳይሬክተር ሆነው እንዲወዳደሩ ብቸኛው አፍሪካዊ እጩ በማድረግ በሙሉ ድምጽ መምረጡን የአፍሪካ...

በፎርቢስ ሪፖርት ዳንጎቴ አሁንም ከአፍሪካ ሀብታሞች ቀዳሚ ሆኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ፎርብስ በሪፖርቱ ይዞት እንደወጣው መሪ ከሆነም በ2021 የአፍሪካ ባለብቶችን ወይም ቢልየነሮችን ስም ዝርዝር ይፋ አደርጓል። በተገኘው ዝርዝር መረጃ መሠረት ናይጄሪው ባለሃብት አልኮ ዳንጎቴ...

ኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ/ኤድስን በ2030 ሙሉ ለሙሉ ለመግታት አቅጃለሁ አለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ በ2030 HIVን ሙሉ ለሙሉ የመግታት ውጥን እንዳላት ፤ ቫይረሱ የሚገታውም በሦስት ዜሮዎች ህግ  እንደሆነ ተገለጸ። የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዮት HIVን ለመከላከል ተቋማትና ክልሎች...

ኦፌኮ በቀጣዮ ሀገራዊ ምርጫ እንደማይሳተፍ ይፋ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በወርሃ ግንቦት ይካሄዳል በሚባለው ሀገራዊ ምርጫ የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) እንደማይሳተፍ ገለጸ። ፓርቲያችን ያለ ፍላጎቱ በመንግሥት ተገፍቶ ከምርጫው ለመውጣት ተገዷል ያሉት የኦፌኮ ከፍተኛ...

የኤርትራ ወታደሮች ትግራይን ለቀው እንዲወጡ ጊዜያዊ አስተዳደሩ በሙሉ ድምፅ ተስማማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመቀለ እና የተለያዮ የትግራይ አካባቢዎች የሚገኘው የኤርትራ ሠራዊት ከትግራይ ክልል እንዲወጣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አንድ አይነት አቋም መያዙን የአስተዳደሩ ጽህፈት ቤት...

Poems