Friday, March 20, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባን ወደ መጋቢት 16 መቀየሩን ገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በወ/ት ብርቱኳን ሚዴቅሳ የሚመራው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ  የመራጮች ምዝገባ ጊዜ ቀደም ሲል ከተያዘለት የካቲት 22 ቀን 2013 ዓ.ም ወደ መጋቢት 16 ቀን...

ሊወገድ ያልቻለው ኦነግ ሸኔ በምስራቅ ወለጋ ነዋሪዎችን ገደለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከወርሐ መስከረም ጀምሮ ተደጋሚ ጥቃት ሲሰነዘርበት የቆየው ኦነግ ሸኔ በምስራቅ ወለጋ ነዋሪዎችን መግደሉ ተሰማ። ሀሙስ ዕኩለ ቀን የኦነግ ሼኔ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ አስራ...

በምርጫው ላይ የሚከሰቱ አለመግባባቶች የሚስተናገዱበት ረቂቅ ደንብ ለም/ቤት ቀረበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ አለመግባባቶችን መሰረት በማድረግ ለፍርድ ቤቶች የሚቀርቡ  ቅሬታዎች የሚስተናገዱበት ሥነ-ሥርዓት ረቂቅ ደንብ ለህዝብ እንደራሴዎች  ምክር ቤት  መቅረቡ...

200 ሰዎች ተገድለዋል መባሉን ተከትሎ አሜሪካ ለኢትዮጵያ ማስጠንቀቂያ ሰጠች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከኤርትራ ወታደሮች እና ከአማራ ልዮ ኃይል ጋር በተያያዘ አሜሪካ ለኢትዮጵያ መንግሥት በድጋሚ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። አምንስቲ ኢንተርናሽናል በአክሱም ከተማ አርብ በተገደሉት ሰዎች አሟሟት ላይ...

የማይካድራ ጨፍጫፊ ሚሊሻዎች የአምንስቲ ሪፖርት ግብአት ሆነው ብቅ አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዓለም ዐቀፉ የሰብኣዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት፣ አምንስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣውን መግለጫ የኢትዮጵያ መንግሥት ውድቅ አደረገ። አምነስቲ ዓርብ ዕለት ባወጣው ዝርዝር ሪፖርት የኤርትራ ወታደሮች በአክሱም...

በህዳሴው ግድብ ምሁራንን አንድ የሚያደርግ ፎረም ለመመሥረት ዝግጅት ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የምሁራንን ተሳትፎ የሚያስተባብር ፎረም ለመመሰረት የሚያግዝ ጊዜያዊ ኮሚቴ ተደራጅቷል ተባለ። የተቋቋመው ጊዜያዊ ኮሚቴዉ በህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ጸሐፊነት ከሳይንስና...

የትግራይ የተደራጁ ወጣቶች ሊሠሩ የነበረውን ሸፍጥ አልጀዚራ አጋለጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በስፍራው ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ለመገምገም ወደ ትግራይ ክልል የገባው አልጀዚራ አሁን ላይ ጦርነት እንደሌለ እና እንዳልተመለከት ዘገበ። "በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር የምትገኘው የመቀለ...

ካርቱም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በራሳችን ገንዘብ ዳቦ መግዛት አልቻልንም አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሱዳን ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በራሳችን ገንዘብ ነዳጅ እና ዳቦ እንኳ ለመግዛት ተከልክለናል አሉ። በካርቱም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በዓለም ዐቀፉ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት...

ጨፌ ኦሮሚያ በአድዋ ድል ዋዜማ ጉባኤ ማካሄዴ ያኮራኛል አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጨፌ ኦሮሚያ 5ኛ የሥራ ዘመን 6ኛ ዓመት 13ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአዳማ እያካሄደ ይገኛል። ጨፌዉ የኦሮሞ ህዝብ ከጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን በመቆም  የጽንፈኛዉ...

ወርልድ ቪዥን በሲዳማና ደቡብ ክልሎች የ200 ቢሊዮን ብር ልማት ሊያካሂድ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት አንድ ቢሊየን 200 ሚሊየን ብር ለሚያካሄደው የተቀናጀ የልማት ፕሮግራም ከሲዳማና ደቡብ ክልሎች ጋር ስምምነት መፈራረሙ ተሰማ። በደቡብ...

Poems