Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአደዋ ድል በመላው ዓለም ሊከበር ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "የአድዋ እሴቶቻችንን ለቀጣይ ጉዟችን" በሚል መሪ ቃል የፊታችን እሁድ 125ኛው የአድዋ ድል በዓልን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማክበር ዝግጅት መደረጉ ተነገረ።
የኒቲ ፎር ኢትዮጵያ...
የ12ኛ ክፍል ሀገር ዐቀፍ ፈተናን በተያዘለት ጊዜ ለማከናወን የሚገድብ ነገር የለም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተያዘለት የጊዜ ገደብ ተሰጥቶ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት አድርጊያለሁ ሲል ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ።
የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ...
ወ/ት ብርቱኳን ሚዴቅሳ 22 መከኖችን በእርዳታ ተቀበሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአውሮፓ ኅብረትና የጀርመን መንግሥት በጋራ ያበረከቱለትን 22 መኪኖች መረከቡ ተሰማ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በትላንትናው ዕለት...
ፓርቲዎች በቅስቀሳቸው ከግጭት ቀስቃሽ ንግግሮች ሊቆጠቡ ይገባል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቀጣዮ ሀገራዊ ምርጫዎች የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምረጡኝ ቅስቀሳቸው በሚዲያ የሚያስተላልፏቸው መልዕክቶች ግጭትና ጥላቻ ቀስቃሽ እንዳይሆኑ ሊጠነቀቁ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ማኅበር...
የአዲስ አበባ ላዳዎች በዘመናዊ ታክሲዎች እንዲቀየሩ ንግድ ባንክ 6 ቢሊዮን ብር ፈቀደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሀገሪቱ ግዙፍ የኢኮኖሚ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላዳ ታክሲዎችን ለመለወጥ 6 ቢሊዮን ብር ብድር ፈቀደ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ አበባ ለበርካታ ዓመታት...
ወ/ት ብርቱኳን ሚዴቅሳ እስር ላይ ስሚገኙ የኦነግ አመራሮችን ከፍ/ቤት ጋር እየተነጋገሩ መሆኑን ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእስር ላይ የሚገኙ የኦነግ አመራሮችን እስር በተመለከተ 'ከሚመለከተው አካል ጋር እየተነጋገሩ መሆናቸውን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ት ብርቱኳን ሚዴቅሳ ገለጹ።
ጉዳያቸው በፍርድ ቤት...
ሠባት ሺህ የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች በስደት ሱዳን ገብተዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሠባት ሺህ የሚጠጉ ዜጎች ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በአንድ ወር ውስጥ ተሰደው ወደ ሱዳን መግባታቸው ታወቀ።
ባለፈው አንድ ወር ውስጥ ብቻ በሺዎች...
የምርጫ ቁሳቁስ ማጓጓዣ እጥረት ምርጫውን እንዳያስተጓጉለው ተሰግቷል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የምርጫ ቁሳቁስ ማጓጓዣ ችግር አፋጣኝ እልባት ካላገኘ አገር አቀፉን የምርጫ ሂደት ሊያስተጓጉል ይችላል ተባለ።
በዕጩዎች ምዝገባ፣ የመራጮች ምዝገባ መረጃ፣ የምርጫ ጣቢያ ዝግጅትና የምርጫ...
ኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ፤ የአማራጭ የኃይል አቅርቦት መስጠት ሊጀምር ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ከዋናው የኤሌክትሪክ መረብ (ግሪድ) በመስመር ዝርጋታ የማያዋጣ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ቦታዎች ላይ በአማራጭ የኃይል አቅርቦት ለደንበኞቹ ለማቅረብ መሰናዶውን አጠናቀቀ።
የኤሌክትሪክ...
በነዳጅ እጥረት ምክንያት በክልል ከተሞች አንድ ሊትር በጥቁር ገበያ በ70 ብር እየተሸጠ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከቅርብ ቀናት ወዲህ በአዲስ አበባ የተከሰተውን የነዳጅ እጥረት ተከትሎ በክልሎች ከተሞች ነዳጅ በጥቁር ገበያ እስከ 70 ብር ድረስ እየተሸጠ መሆኑ ተነገረ።
በአገራችን የተለያዩ...































