Friday, March 20, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በደቡብ ሱዳን የሰላም አሰከባሪ የኢትዮጵያ ጦር ውዝግብ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ደቡብ ሱዳን ውስጥ የነበሩ አስራ አምስት የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች ከደቡብ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ መመለስ አንፈልግም አሉ። ደቡብ ሱዳን ውስጥ በሰላም ማስከበር ላይ...

በምሥራቅ ወለጋ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል፣ አርሶ አደሮችን ትጥቅ እያስፈታ መሆኑ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን የኦሮሚያ ልዩ ኀይል የአካባቢውን ማኅበረሰብ እና አርሶ አደሮችን ትጥቅ እያስፈታ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎችን ዋቢ አድርጎ አዲስ ማለዳ...

በአዲስ አበባ በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የተያዙ ክፍት ቦታዎች በግል ባለ ሀብቶች ሊለሙ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች የተያዙ ክፍት ቦታዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ በግል ባለሀብቶች እንዲለሙ ሊደረግ የሚያስችል አሠራር ተዘርግቷል ተባለ። በአዲስ አበባ በሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ...

ኢትዮጵያን ጨምሮ የ10 ሀገራት ዜጎች ኦማን ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አገደች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኦማን ኢትዮጵያን ጨምሮ የ10 ሀገራት ዜጎች ለሁለት ሳምንታት ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ እገዳ ጣለች። ሀገሪቱ ይህን እርምጃ የወሰደችው እየተስፋፋ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመከላከል...

የፕራይቬታይዜሽን ገቢ የልማት ድርጅቶችን እዳ ለመክፈል ይውላል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከፕራይቬታይዜሽን ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው ገቢ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን እዳ መክፈያ እንደሚውል ተገለጸ። የገንዘብ ሚኒስቴሩ አህመድ ሺዴ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ፖሊሲ ማተርስ ላይ...

የትህነግ አባላት የኤርትራ ወታደራዊ መለዮ ለብሰው ሴቶችን እየደፈሩ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በበርካታ ማኅበራዊ ድረ-ገጾች ስለ ትግራይ ክልል የሚሰራጨው መረጃ መሬት ላይ ያለውን እውነታ በትክክል አያሳይም ተባለ። “የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ ለብሰው የህዝቡን ንብረት የሚዘርፉትና ሴቶችን...

የኦሮሚያ እና የአማራ ክልል መንግሥታት ለሲዳማ ምሥረታ 130 ሚሊዮን ብር ሰጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ባለው የሲዳማ ክልል የምስረታ ክብረ በዓል ላይ የክልል መንግሥታት የገንዘብ ድጋፍ እያደረጉ ነው። በዚህ ክብረ በዓል ላይ በሽመልስ አብዲሳ የሚመራው...

በአውቶብስ ላይ በተፈጸመ ጥቃት በትንሹ 6 የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተገደሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ተመራቂ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን አሳፍሮ ከመቀለ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዘ በነበረ አውቶብስ ላይ ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ ስድስት ሰውች ተገድለዋል ተባለ። ባለፈው...

ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ብርሃኑ ጁላ ከአረብ መንግሥታት ጋር እየመከሩ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት እያደረገ መሆኑ ተነገረ። ጠቅላይ ኢታማዦር...

ዶ/ር ዐቢይ መንግሥታቸው የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ላይ መሆኑን ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ገለጹ። "በየስድስት ወሩ የምናካሂደውን እያንዳንዱን የሚኒስቴር መሥሪያ ቤት...

Poems