Amharic Posts
Home Amharic Posts
“የማንቂያው ደውል” መምህር ምህረት አብ በጃንሜዳ የስብከት ፕሮግራም ሊያካሂድ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በእምነታቸው እንዲተጉ ከማንቃት ባሻገር በተለያዮ የሀገሪቱ ክልሎች በቤተክርስቲያኒቱ ላይ የተፈጸሙትን ጥቃቶች በማውገዝ የሚታወቀው መምህር ምህረት አብ አሰፋ ትልቁን...
አብን የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ ግብሩን ዛሬ በአዲስ አበባ ጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ /አብን/ በአዲስ አበባ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሃ ግብሩን በይፋ ጀመረ።
ፓርቲው በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የምረጡሩኝ ቅስቀሳ ዘመቻውን ዛሬ በአዲስ አበባ...
የፈንቅል መሥራች የማነ ንጉስ መገደሉን መንግሥት ይፋ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቀድሞው የአረና ፓርቲ አባል እና ከአንድ አመት በፊት አዲስ አደረጃጀት ሆኖ ብቅ ያለው የፈንቅል አመራር የነበረው የማነ ንጉሥ ትግራይ ውስጥ ተገደለ።
ትናንት ከቀኑ...
ለገበታ ለሀገር 3 ቢለየን ለመሰብሰብ ታቅዶ 4.2 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን ዶ/ር ዐቢይ ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኮይሻን፣ ወንጪን እና ጎርጎራን ለማልማት ለታሰበው ፕሮጀክት የሚውል 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ...
በቅዱስ ያሬድ ሕይወት እና ሥራ ዙሪያ የሚያጠነጥን ዘጋቢ ፊልም ተመረቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ቅዱስ ያሬድ ሕይወትና ሥራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥነው ዘጋቢ ፊልም የምረቃ ስነ-ስርዓት በአዲስ አበባ ተመረቀ።
በሰሜን ጎንደር የሚገኘው የደብረ ሐዊ ቅዱስ ያሬድ አንድነት ገዳም ያሰራው...
ኦነግ ራሱን ከምርጫ ለማግለል ገና አለመወሰኑን ዳውድ ኢብሳ አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በያዝነው ዓመት ይካሔዳል በተባለው ምርጫ ላይ ኦነግ እንደማይሳተፍ ተደርጎ የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ፓርቲው ገለጸ።
በወርሃ ግንቦት መጨረሻ እና ሰኔ ወር ላይ በሚካሄደው...
ኢዜማ ከተመረጠ ሀገሪቱን መስተዳደር እንደሚችል አቶ የሺዋስ አሰፋ ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ /ኢዜማ/ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩን በግዮን ሆቴል እያካሔደ ይገኛል።
'ንቁ ዜጋ፣ ምቹ አገር' በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ባለው የማስተዋወቂያ...
በመተከል የሚኖሩ አመራሮች ላይ ብሔርን መሠረት ያደረገ ሽግሽግ ተካሄደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቤኒሻንጉል ጉምዝ መተከል ዞን የሚኖሩ ብሔር ብሔረሰቦችን ስብጥር መሰረት ያደረገ የአመራር ሽግሽግ እየተደረገ ነው ተባለ።
በዞኑ ጸጥታን እያስከበረ የሚገኘው የተቀናጀ ግብረ ኃይል አባላት...
ነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በአዲስ አበባ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት አስከተለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የነዳጅ ጭማሪ ዋጋን ተከትሎ በአዲስ አበባ ውስጥ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት መከሰቱን ኢትዮጵያ ነገ በተለያዮ አካባቢዎች ተዘዋውሮ መታዘብ ችሏል።
መንግሥት ፈጽሞ ሊቆጣጠረው ያልቻለው የኑሮ...
ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ጦርነት ውስጥ እንድገባ ግፊት እየተደረገብኝ ነው አለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሱዳን በድንበር የተነሳ ወደ ጦርነት እንድንገባ የመከላከያ ኃይሏ ከፍተኛ ግፊት እያደረገ ነው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ሱዳንን ወነጀለ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በሁለቱ...































