Amharic Posts
Home Amharic Posts
ባልደራስ፣ አብን እና መኢአድ እሁድ 50 ሺኅ አባላቶቻችን የሚሳተፉበት የጎዳና ትርዒት እናሳያለን አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የተጀመረውን የፓርቲዎች ቅስቀሳ ተከትሎ የፊታችን እሁድ የካቲት 14 ቀን ከጠዋቱ ሦስት ሰዐት ጀምሮ አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጎዳና ላይ ትርዒት እናሳያለን አሉ።
የመነሻ ጉዞው ...
በኢትዮጵያ ነዳጅ የማደል ሥራ አትራፊ አይደለም ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ነዳጅ የማደል ሥራ አትራፊ እንዳልሆነ እና በመስኩ የተሠማሩ ድርጅቶችም ደስተኛ አለመሆናቸውን የኢትዮጵያ የነዳጅ አዳዮች ማህበር ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ ላይ ይፋ አድርጓል።
ለነዳጅ...
ለቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች የስዊዲን መንግሥት የሥድሥት ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ተፈናቅለው በአማራ ክልል አዊ ዞን ቻግኒ ከተማ ለሚገኙ ዜጎች 6 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የሰብአዊ ድጋፍ ማድረጉን በኢትዮጵያ...
336 ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአስከፊው የሳዑዲ እስር ቤቶች ለረዥም ጊዜ የቆዮ 336 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው መግባታቸው ታወቀ።
ወደ ሳዑዲአረቢያ ህጋዊ ባልሆኑ መንገዶች ሲገቡ ተይዘው በሳዑዲ የተለያዩ ቦታዎች...
በአምስት አመታት ውስጥ 5 ሺሕ የሦስተኛ ዲግሪ ምሩቃንን የሚያፈራ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአምስት ዓመታት 5 ሺሕ የሶስተኛ ዲግሪ ምሩቃንን ለማፍራት የሚያስችል ፕሮጀክት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አደረገ።
በትብብርና ትስስር ተግባራዊ የሚሆነው “Home Grown Collaborative...
በመላው የትግራይ ክልል የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት መቋረጡ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዳግም በመላው የትግራይ ክልል የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ።
በክልሉ የኃይል መቋረጥ ያጋጠመው ከትናንት ማክሰኞ የካቲት 10/2013 ዓ. ም ከሰዓት...
ጦር ኃይሎች ሆስፒታል የተወሰዱት በቀለ ገርባ “አልታከምም” ብለው ተመለሱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በረሃብ አድማ ላይ ናቸው የሚባሉት አቶ በቀለ ገርባ ያለ ፍላጎታቸው በአስገዳጅ ሁኔታ ወደ መንግሥታዊው የጤና ማዕከል ጦር ሃይሎች ሆስፒታል ተወስደዋል ሲሉ ጠበቆቻቸው...
ወደ ሰሜን በረራ ያቆመው የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት 147 ሚሊዮን ብር አጣ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በረራ ማቋረጡን ተከትሎ ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ 147 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማጣቱን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ኤርፖርች ድርጅት በሰሜኑ የአገራችን ክፍል...
የተገደሉት የኢዜማ አባል በፖለቲካ አቋማቸው በተደጋጋሚ ዛቻና ማስፈራሪያ ይደርስባቸው ነበር ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || እሁድ ዕለት በቢሾፍቱ ከተማ በጥይት ተመትተው የተገደሉት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) አባል ላይ ቀደም ሲል ዛቻና ማስፈራሪያ ተፈጽሞባቸው እንደነበር የፓርቲው...
ኢዜማ በሽሮ ሜዳ አካባቢ ቅስቀሳ እንዳያደርግ ፌደራል ፖሊስ እና አዲስ አበባ ፖሊስ አባላት አገዱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያወጣውን የጊዜ ሰሌዳ ተከትሎ ፓርቲዎች ቅስቀሳ ማካሄድ ጀመሩ።
ቦርዱ ፓርቲዎች ከዛሬ ከየካቲት 8 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 23...































