Amharic Posts
Home Amharic Posts
የጥላቻ ንግግር እና ሐሰተኛ መረጃን ለመከላከል የወጣው አዋጅ ተፈጻሚ መሆን አልጀመረም ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል የወጣው አዋጅ ተፈጻሚ መሆን እንዳልጀመረ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በየካቲት 2012 ዓ.ም...
ምርጫ ቦርድ የኦብነግ አመራሮች ውዝግብን በተመለከተ ውሳኔ አሳለፈ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ውዝግብ ውስጥ የከረሙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) አመራሮችን አስመልክቶ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ አሳለፈ።
በእነ አቶ ራያል ሃሙድ በኩል...
“እንድናገለግልዎ ማስክዎን ያድርጉ” ሀገራዊ ንቅናቄ በትምህርት ቤቶች ተጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- “የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዳይቋረጥ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛዬን እጠቀማለሁ” በሚል መሪ ቃል ሀገር ዐቀፍ የ“እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ” ንቅናቄ በዛሬው ዕለት በትምህርት ቤቶች በይፋ...
የአዳነች አቤቤ አስተዳደር ለ”ከነራ” ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ የ46 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ሰጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት መረጃ እና ምዝገባ ኤጀንሲ የራሱ የመረጃ ማከማቻ ቋት (ዳታ ሴንተር) ባለቤት ሊሆን ነው ተባለ።
የመረጃ ቋት ግንባታው...
በቱርክ አንካራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዛሬ ተመረቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአውሮፓ የኢኮኖሚ አቅሟን እያፈረጠመች በመጣችው በቱርክ አንካራ የተገነባው አዲሱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዛሬው እለት መመረቁ ተሰማ።
በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና...
ሐሰተኛ የብር ኖት ሠርተው ወደ ገበያ እንዲገባ ያደረጉ ሁለት ኢትዮጵያውያን በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሐሰተኛ የብር ኖት በመሥራት ወደ ገበያ እንዲገባ ሲያደርጉ ከነበሩ 3 ኢትዮጵያዊያን ተጠርጣሪዎች መካከል ሁለቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ።
ዮሴፍ ተከስተ ብርሃን እና ተክለ...
ኢትዮጵያ በየአመቱ 1 ሺሕ 500 አዞዎችን ብታርድም ስጋና ቆዳውን ለገበያ የማቅረቡ ሂደት አዝጋሚ ነው...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዞ ምርቶችን በገበያ ትስስር ችግር ምክንያት በሚፈለገው ደረጃ ለገበያ ማቅረብ አለመቻሉን የአርባ ምንጭ አዞ እርባታ ጣቢያ ገለጸ።
በደቡብ ክልል አርባ ምንጭ ከተማ የሚገኘው...
በትግራይ ለአመጽ ከወጡ ተጋሩዎች ስምንት ተገደሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አስተማማኝ የሆነ ሰላም የራቃት መቀለ ከተማ አሁንም ቢሆን ሙሉ በሙሉ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴዋ መመለስ አልቻለችም ተባለ።
የተወሰነ በሚባል ወይም ደግሞ ምንም አይነት የሰዎች...
ኦፌኮ መንግሥት በእነ ጃዋር መሐመድ ጉዳይ ታሪካዊ ስህተት እየሠራ ነው አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለአስራ አምስት ቀን የረሀብ አድማ ላይ የሚገኙት እነ አቶ ጀዋር መሐመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ አሐምዛ አዳነ እና አቶ ሸምሰዲን ጠሃ የጤና...
አራት ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር እናባዛለን ያሉ ካሜሮናውያን አዲስ አበባ ላይ በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በ24 ሰዐት ውስጥ አራት ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገንዘብ እናባዛለን ያሉ ሁለት ካሜሮናውያን በቁጥጥር ሥር ዋሉ።
በፓስፖርት ስማቸው ናዋ ሳምፕሰን እና ጁዲ አያምባንግ ተብለው...































