Friday, March 20, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ደብረ ታቦር ከተማን የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ ጥረት እየተደረገ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ደብረ ታቦር ከተማ ያላትን እምቅ የቱሪዝም ሀብት ለመጠቀምና የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ ትኩረት ሰጥቶ እየተሠራ ነው ተባለ። ከሆቴልና ቱሪዝም ጋር በተያያዘም ባለሀብቱ በዘርፉ እንዲሰማራ...

በኮንዶሚኒየም ቤቶች ሰበብ 53 ቢሊዮን ብር ተዘርፏል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  ከ1996/97 ጀምሮ የተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጋር ተያይዞ 53 ቢሊዮን ብር የት እንደገባ ለማወቅ አለመቻሉ ተነገረ። ለአራት ወራት በተካሄደ ጥናት የት እንደገባ በኦዲት...

በሙቀት ምክንያት የጋምቤላ ክልል የመንግሥት ሥራ ሰዓት ለውጥ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሙቀቱ መጠን እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ በጋምቤላ ክልል የመንግሥት የሥራ ሰዐት ለውጥ ተደረገ። የክልሉ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ሓላፊ አቶ ፒተር ሆዎ፤ እንደገለጹት፣ የሙቀቱ መጠን...

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የቻይና አዲስ አመትን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የቻይና አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለቻይና ሕዝብ እና መንግሥት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፉ። ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነትና ትብብር...

ኢትዮጵያ በዮኔስኮ በርካታ ቅርስ ካስመዘገቡ ዐሥር ሀገራት ዝርዝር ውጪ ሆነች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዩኔስኮ በርካታ ቅርሶችን ያስመዘገቡ ዐሥር የዓለም ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያ ሳትካተት ቀረች። የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ትኩረት ያሻቸዋል፤ ድንቅ ናቸውና...

ኢትዮጵያ ውስጥ በወር በነዳጅ ሰበብ 9 ቢሊዮን ብር ይዘዋወራል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ በነዳጅ ሰበብ የሚገላበጠው ገንዘብ በወር 9 ቢሊየን ብር እንደሚደርስ በተደረገ ጥናት ተረጋገጠ። ከዚህ በቢሊዮን ከሚቆጠር ገንዘብ ውስጥ በአብዛኛው በዱቤ ሽያጭ የሚከናወን መሆኑም...

በቤኒሻንጉል 120 ሽፍቶች እጃቸውን ለመንግሥት ሰጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቤኒሻንጉል ጉሚዝ ክልል መተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ 120 ሽፍቶች በዞኑ ለተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ኃይል በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን መስጠታቸው ተነገረ። የምዕራብ ዕዝ ህብረት ዘመቻ...

በትግራይ 108 የመደፈር ጥቃቶች መድረሳቸውን ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ 108 የመደፈር ጥቃቶች ለጤና ተቋማት ሪፓርት መደረጋቸውን የኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በመቀለ ከሚገኙ የህክምና ባለሙያዎች...

12 ሺኅ የትግራይ ወጣቶች የማትሪክ ፈተናን በዮንቨርስቲዎች ውስጥ ይወስዳሉ ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል የሚገኙ ከ12 ሺህ በላይ የሚሆኑ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ፈተናውን በዩኒቨርስቲዎች ይወስዳሉ ተባለ። በአካባቢው የትምህርት መሠረተ ልማቶች ሙሉ ለሙሉ...

የዓለም ቀይ መስቀል ለትግራይ ተጨማሪ እርዳታ እንዲደርስ ጥሪ ቀረበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የዓለም ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ማህበራት ፌደሬሽን በሰሜናዊ ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በግጭቱ ተጎጂ ለሆኑት ተጨማሪ እርዳታ እንዲደርስ ጥሪ አቀረበ። የትግራይ ክልል ዋና...

Poems