Amharic Posts
Home Amharic Posts
በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጫና እንዲደረግ ክራይሲስ ግሩፕ ጠየቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ የውጭ አጋሮች የመብት መርማሪዎችና ሚዲያዎች ያለ ምንም እክል በመላው ትግራይ እንዲንቀሳቀሱ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጫና እንዲያደርጉ ክራይሲስ ግሩፕ ጠየቀ።
"Finding...
በመኖሪያ ቤቷ ጥቃት የደረሰባት ሉሲ ካሳ በኢትዮጵያ የመዘገብ ፍቃድ የላትም ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጥቃት የደረሰባት ሉሲ ካሳ በኢትዮጵያ ውስጥ የመዘገብ ፈቃድ እንደሌላት መንግሥት አስታወቀ።
ከቀናት በፊት በመኖሪያዋ ጥቃት እንደደረሰባት የተናገረችው ጋዜጠኛ ሉሲ ካሳ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ለዓለም...
ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአውሮፓ ሕብረት ስለ ትግራይ ያወጣውን መግለጫ አጣጣለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር የአውሮፓ ሕብረት በትግራይ ክልል ከሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ጋር በተገናኘ ያወጣው መግለጫን ውድቅ አድርጓል።
መግለጫው በትግራይ ያለውን ተጨባጭ እውነታን ያላገናዘበ ከመሆኑም...
የኤርትራ ጦር ትግራይን ለቆ እንዲወጣ የአውሮፓ ሕብረት አሳሰበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአውሮፓ ሕብረት በትናንትናው መግለጫው የኤርትራ ጦር ከትግራይ እንዲወጣ ግልጽ ጥያቄ አቅርቧል።
የህወሓት የጥፋት እንቅስቃሴን ተከትሎ፣ በድንገተኛው ጥቃት ወደ ኤርትራ የሸሹ የሰሜን እዝ አባላት...
ለእጩዎች ምዝገባ የሚያገለግሉ ሰነዶች እና ቁሳቁሶች ዛሬ መሰራጨት ጀመሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለሥድሥተኛው ሀገር ዐቀፍ ምርጫ ለእጩዎች ምዝገባ የሚያገለግሉ ሰነዶችና ቁሳቁሶች ዛሬ መሰራጨት እንደሚጀምሩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ አደረገ።
ቦርዱ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮች...
የመለስ ዜናዊ አካዳሚ ወደ ሆስፒታልነት ተቀየረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ህንፃ የህወሓትን መደምሰስ ተከትሎ ወደ እናቶች እና ሕጻናት ሆስፒታልነት ተቀየረ።
በኢትዮጵያ ግዙፍ እና ትልቁ የሆነው የሕጻናት እና እናትች ሆስፒታል፤...
14 ኮሌጆች በአንድ ቀን ከ 6 ሺኅ በላይ ተማሪዎችን ሊያስመርቁ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ የሚገኙ 14 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጆች በመጪው እሁድ ከ6 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ያስመርቃሉ ተባለ።
የአስተዳደሩ የቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት እና...
የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር፤ አዲሱ የብሔራዊ ባንክ መመሪያ አላሠራ ብሎኛል አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር የአዲሱን ብር ለውጥ ተከትሎ የወጣው የብሄራዊ ባንክ መመሪያ አላሠራንም አሉ።
መንግሥት በድንገተኝነት ይፋ ያደረገውን የብር ለውጥ ተከትሎ ያወጣቸው...
የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ባለ 32 ወለል ህንፃ ሊገነባ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር በአዲስ አበባ ከተማ የማኅበሩ ዋና ምሥሪያ ቤት ሆኖ የሚያገለግል ባለ 32 ወለል ህንፃ ሊገነባ መሆኑን ገለጸ።
የእድሜ ጠገቡ ማኅበር የዋና...































