Saturday, March 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የተበጠሰው የባህር ዳር – ጋሸና – አላማጣ የኤሌክትሪክ መስመር ተጠገነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከትናንት በስቲያ ጉዳት ደርሶበት የተበጠሰው የባህር ዳር - ደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና አላማጣ ባለ 230 ኪሎ ቮልት...

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ    ሳይጠናቀቅ 13አመት ሊሞላው ነው

በአንድ ወር 300ሚሊዮን ለመስብሰብ ታቅዷል  መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ ተጥሎ ግንባታው የተጀመረው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ አስራሶስተኛ...

ከኤርትራ ጋር ሌላ ዙር ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ተሰግቷል

የኢትዮጵያ መንግስት የአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ውሳኔዎችን ሳያከብር የኤርትራ ጦር የያዘውን የባድመና ዙርያውን ያሉ ቦታዎችን ለማስለቀቅ ከሞከረ ወደ ሌላ ዙር ጦርነት እንዳያመራ...

የኦነጉ አቶ በቴ ኡርጌሳ በ100 ሺህ ብር ዋስትና ተፈቀደላቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || “ሁከት እና በጥብጥ በማነሳሳት” ወንጀል ተጠርጥረው ላለፉት 13 ቀናት በእስር ላይ የቆዩት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ በቴ...

አብዛኛዎቹ የአማራ የትግራይና የአፋር ከተሞች ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቆርጠ

ባህር ዳር - በደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና - አላማጣ አብዛኞቹ የአማራ  ክልል ከተሞች   እንዲሁም የአፋር ክልል ዋና ከተማ  ሰመራና...

46ኛው የካራማራ ድል በአዲስ አበባ ተከበረ

ኢትዮጵያ በወራሪው የሶማሊያው የሲያድ ባሬ መንግሥት የተቃጣባትን ጥቃት የመከተችበት የካራማራ ድል 46ኛው ዓመት የድል በዓል ዛሬ የካቲት 26ቀን2016...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ  20 ቦይንግ 777ኤክስ 9 አውሮፕላኖችን ሊገዛ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአፍሪካ  የመጀመሪያ የሆኑ 20 ቦይንግ 777 ኤክስ 9 የተሰኙ ግዙፍ አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር...

በባሕር ዳር ከተማና በዙሪያው ውጥረት እንደነገሰ ነው!

በርካታ የከተማው ነዋሪዎች እየታሰሩ ነው ባለፈው ሐሙስ ንጋት ላይ አንስቶ በባሕር ዳር ከተማ እና በዙሪያው ተከስቶ የነበረው የተኩስ ልውውጥን...

ለ50 አመታት የቀጠለው እልቂት ይቁም! || ልዑል ኤርሚያስ ሳህለሥላሴ

በአመታት ውስጥሚሊዬን  ኢትዮጵያውያን ተገድለዋል"ልዑል ኤርሚያስ ሳህለሥላሴየኢትዮጵያ ዘውድ ምክርቤት ፕሬዘዳንት በኢትዮጵያ ከቅርብ አመታት ወዲህ እየታየ...

በሀረር ከተማ በህገ ወጥቤቶችና ግንባታዎች         በግብረኃይል  እየፈረሱ ነው

•⁠ ⁠ነዋሪዎች ከፖሊሶች ጋርተጋጩ ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከዛሬ የካቲት 25ቀን2016 ጀምሮ የሐረሪክልላዊ መንግስት ህገወጥ...

Poems