Amharic Posts
Home Amharic Posts
ሻምፒዮናውን ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 1ኛ በመሆን አጠናቃለች
በስኮትላንድ ግላስጎው በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 እና 800 ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች።
አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ያላቸው ህልም ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ
ዘ ኢኮኖሚስት ቅዳሜ ማርች 1ቀን 2024
በታዋቂው የቢቢሲና የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባልደረባ በሆነው ማርቲን ፕላውት የተፃፈ ስፊ ፅሁፍ ለንባብ እብቅቶ ነበር። ይህንኑ ፅሁፍ...
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማዳበሪያ በ20ሺህ ብር እየተሸጠ ነው
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ባለመከፈሉ የትምህርትና የህክምና አገልግሎት መስተጓጉለሉ እንዲሁም በተድራጀ ሁኔታ የመንግሥት የህዝብ ገንዘብ እየተመዘበረ መሆኑ ተገለፀ።
በቅርቡ የተመሰረተውየማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር...
በጅጅጋ ከተማ ዙሪያ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢፌፖሚ)፡- በሱማሌ ክልል በጅጅጋ ከተማ ዙሪያና በሲቲ ዞን ወጪና ገቢ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ።
ብሄራዊ የኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ...
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ለማሽማግል ፍቃደኛ ነኝ” ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን
በሶማሊያ እና በኢትዮጵያ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት ለመሽምገል የቱርኪዬ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ፍቃደኛ መሆናቸውን ለሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ እንደገለፁላቸው ተነገረ።
በ3ኛው አንታሊያ ዲፕሎማሲ...
በባህር ዳር የጸጥታ ሃይሎች እና የፋኖ ታጣቂዎች መፋለማቸው ተገለፀ
በአማራ ክልላዊ መስተዳድር መዲና ባሕርዳር ከትማና ዙሪያው በመንግስት የፀጥታ ኃይሎችና በፋኖ መካከል የተኩስ ልዉዉጥ ሲካሄድ እንዳደረ የከተማውነዋሪዎች ተናገሩ።
ሐሙስ የካቲት21አርብ አጥቢያ& “አባይ ማዶ” እና “ቀበሌ...
ኢትዮጵያ በሶማሊያ የአየር ክልል መጠቀም አቆመች
ኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የካቲት 16/2016 ዓ.ም. በሶማሊያ የአየር ክልል ውስጥ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ካጋጠመው ክስተት ተከትሎ ኢትዮጵያ የሶማሊያን የአየር...
ማኅበረ ቅዱሳን ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮችን በማስመልከት መግለጫ አወጣ
"የቤተ ክርስቲያናችን ስደት የሚቆመው ሁላችንም ድርሻችንን ስንወጣ ነው!!!"
ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- ማኅበረ ቅዱሳን ከቤተ ክርስቲያን ህልውና በላይ የሚያስቀድመው አንዳች ነገር የሌለ በመሆኑ ቤተ ክርስቲያናችን የገጠማትን...
ኬንያ የኢትዮጵያና የሶማሊያ መሪዎችን ልታደራድር ነው!!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- በአሁኑ ወቅት በናይሮቢ የኬኒያ መንግስት እንግዳ ሆነው የሚገኙትን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ከቅርብጊዚ ወዲህ በመካከላቸው የተፈጠረውን አለመግባባት በውይይቱ እንዲፈቱ የኬኒያው ፕሬዚዳንት...
ኢትዮጵያ በእንግሊዝ ለሽያጭ የቀረበ ጋሻ ጨረታ እንዲሰረዝ ጠየቀች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና :- አንደርሰን እና ጋርላንድ፣ የተባለ ጥንታዊ ቅርሶችን የሚሰበስብ ኩባንያ የመቅደላ ጦርነት ወቅት በእንግሊዝ ጦር ወደ እንግሊዝ የተወሰደ ጥንታዊ ጋሻ ለመሽጥ የወጣ ጨረታ...































