Tuesday, December 24, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

በራያ በ10 ሺህዎች የሚጠጉ ነዋሪዎች ዳግም መፈናቀላቸዉ ተነገረ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሰሞኑን በራያ አላማጣ ወረዳ አንዳንድ አካባቢዎች ከተፈጠረው አለመረጋጋት ጋር በተያያዘ በ10ሺህ የሚቆጠሩ የአላማጣና ኮረም ነዋሪዎች ወደ ቆቦና ሰቆጣ መፈናቀላቸውን ተናገሩ።

በጁባ ኢትዮጵያዊው የታሽገ ውሃ ፋብሪካ ኃላፊ ተገደለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ኦሲስ የታሽገ ውሃ ፋብሪካ  ማናጀር ኢንጂነር ወልደፂዮን ግደይ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ባልታወቁ ሰዎች ተገድሎ አስከሬኑ...

ጌታቸው ረዳ የስላም ስምምነቱን ለመጣስ እየሰሩ ያሉ ኃይሎችን አስጠነቀቁ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ጠላት የሆኑ ሐይሎች ግጭት ለመፍጠር እየጣሩ ነው ሲሉ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ከሰሱ። 

የአምባሳደር አስማማው ቀለሙ  ቀብር ዛሬ  ይፈፀማል 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከ1956 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያን ብሔራዊ  ጥቅምና ደኅንነት በማስጠበቅ በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ሰፊ አበርክቶት ሲያደርጉ የቆዩት  አምባሳደር አስማማው ቀለሙ(ዶ/ር) በተወለዱ በ84...

በጎጃም የፈረስ ቤት ከተማን ለመቆጣጠር ከባድ ውጊያ ተካሄደ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጎጃም  ፈረስ ቤትን ለመቆጣጠር  አቅዶ የተንቀሳቀሰው የፋኖ ኃይል ከመራዊ፣ ከቋሪት፣ ከአዴት፣ ከሰከላ እና ከሞጣ ኃይል በማሰባሰብ ከመከላከያ ስራዊቱ ጋር ለሰአታት...

ቦሌ አካባቢ የፋኖ ታጣቂዎች በተኩስ ልውውጥ ተሰውተዋል

4 ሰው ሞትዋል 3 ስው ቆስሎል ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዛሬ ሚያዝያ 4 ቀን 2016 ዓ.ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3...

አየር መንገድ 49 ጉምሩክ  ሰራተኞች ላይ እርምጃ ወሰደ  

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በስምንት ወራት ውስጥ  በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተመደብው ሲሰሩ የነበሩ 49 የጉምሩክ ሰራተኞች እና ከፍተኛ አመራሮች  ላይ አስተዳደራዊ እና ሕጋዊ እርምጃ...

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ለማስማማት ጅቡቲና ኬኒያ እየጣሩ ነው!! 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ እንደተናገሩት ሶስተኛ ወሩን የያዘውን የሶማሊያ መንግስት ከኢትዮጵያ መንግስት መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት እልባት እንዲያገኝ...

ክርስቲያን ታደለ እና ሌሎች እስረኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  ክርስቲያን ታደለ ፣ ዮሐንስ ቧያለው እና ካሳ ተሻገር እና ሌሎች አስራ አንድ ተጠርጣሪዎች በድምሩ አስራ አራት ተጠርጣሪዎች ፍርድቤት ቀረቡ።

ከትግራይ ሕዝብ ጋር በመልካም ጉርብትና እንኖራለን – የቆራሪት ከተማ ነዋሪዎች 

የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር  ከቆራሪት ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ከአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት  ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መጋቢት 19ቀን2024 መክረዋል።

Poems