Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአብይ የጎርጎራው ጉዞ || መሳይ መኮነን
የአብይ የጎርጎራው ጉዞ ሽፋን ናት። ዓላማው የኦሮሚያ ብልጽግናን የእውር ድንብር ሽምጥ ግልቢያ አሜን ብላችሁ ተቀበሉ ዓይነት መዳረሻው የሆነ ጥብቅ ውይይት ለማድረግ ነው። ሰውዬው የበሰበሰ...
እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ (ከ1915-2015 ዓ.ም.) || በሰረፀ ፍሬስብሓት
በሀገራችን ሙዚቃ ውስጥ ያለው የሴት ሙዚቀኞች ተሳትፎ፤ ከድምጻዊነት ተሻግሮ፣ በሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችነት እና በሙዚቃ አቀናባሪነት እንዲያም ሲል፣ በሙዚቃ ቀማሪነት ደረጃ፣ እስከ ዛሬ ለማየት ባልታደልንበት...
“ከደሙ ንጹህ ነኝ” ልንባል እንችላለን || ግርማ ካሳ
ሃንጋሳ አህመድ ኢብራሂም ፣ " እየመጣን ነዉ !! በአብዛኛዉ ዜጎቻችን ዘንድ በሁሉም ነገሮች ላይ የነገሮች ብዥታዋች ነበሩ። ዛሬ ፀሀይ ወገግ ብላለች። ከምዕራብ እስከ ሰሜን...
አየር ላይ || በእውቀቱ ስዩም
በቀደም ለት፥ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ባውሮፐላን መጣሁ ፤ እና በሎንቺና ልትመጣ ኑሯል? አለኝ አንዱ አሁን በውስጥ መስመር፥ እስቲ ትረካውን እስክጨርስ እንኳ ታገሱኝ!
ወደ አይሮፕላኑ ገብቼ...
አድዋ 3ተኛው ፍልስፍናዊ አብዮት!!! || ፕሮፌሰር ምንዳራለው ዘውዴ
<<አድዋ ሶስተኛውን ፍልስፍናዊ አብዮት ትወክላለች፡፡ በጥቂቱ ርእሰነገሩን ለማስረዳት ያህል፣ በአለም ላይ ሶስት ፍልስፍናዊ አብዮቶች አሉ፡፡
ስለመልካም ግብ ግህደት (እውንነት) የነበረውን ሁሉ እንዳልነበረ ያደረጉ፣ በእግሩ የቆመውን...































