Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኦሮሚያ ቤተክህነት አደራጅ የነበሩት እነቀሲስ በላይ ለቅዱስ ሲኖዶስ ተገዢ ሆኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ራሳቸውን የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት አደራጅ ኮሚቴ  አድርገው በነበሩት በእነቀሲስ በላይ መኮንን እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ...

በሺኅዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን ስደተኞች ትግራይ ውስጥ በርሃብ እና በመጠለያ እጦት እየተሰቃዮ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ወደኢትዮጵያ የሚገቡ ስደተኛ ኤርትራውያን ከፍተኛ መድልዎ እየደረሰብን ነው ሲሉ ቅሬታቸውን አሰሙ። ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ወቅት በመቶ ሺኅዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን ስደተኞች ያሉ ሲሆን፣...

ሥድሥት ቢሊዮን ብር የተመደበለት የጎዴ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከፍተኛ ገንዘብ የተመደበለት የጎዴ ቀላፎ፣ የጎዴ ሐርገሌ መንገዶች ግንባታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ዛሬ በይፋ ተጀመረ። ዶክተር ዐቢይ ከም/ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ...

1 ሺኅ 495ኛው የመውሊድ በዓል በኮሮና ምክንያት በጥቂት ሙስሊሞች ብቻ በአንዋር መስጊድ ተከበረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || 1 ሺኅ 495ኛው የመውሊድ በአል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ ጥቂት የእምነቱ ተወካዮችን ብቻ ባካተተ መልኩ በታላቁ አንዋር መስጅድ ተከበረ። በመውሊድ በዓል...

መለስ ዜናዊ አካዳሚ “የኢትዮጵያ አመራር አካዳሚ” በሚል የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ስም የተሰየመው የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ሰያሜ ሊቀየር መሆኑ ታወቀ። በቀድሞው የህወሓት ሊቀ መንበር ስም መጠሪያ የተሰጠው የእዚህ ተቋም...

ሁለቱ የመንግሥት ሠራተኞችን ጨምሮ ዐሥር ሰዎች በገዳማይቱ የተገደሉት በአሸባሪዎች ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  በአፋር ክልል ገዳማይቱ ተብላ በምትጠራው አካባቢ ትንንት ጥቅምት 17 ቀን 2013 ዓ.ም ፤ በትምህርት ቤት ውስጥ የተገደሉት የትምህርት ሚኒስቴር ሁለት ሠራተኞች...

በኢትዮጵያ የጡት ካንሰር ሕክምና የሚሰጡ ሥድሥት የጤና ተቋማት እየተገነቡ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሥድሥት የጡት ካንሰር ሕክምና የሚሰጡ የጤና ተቋማት ግንባታ ሥራ እየተካሄደ እንደሚገኝ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ዛሬ በተከናወነው ዓለም ዐቀፍ የጡት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ...

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ዋናውን ድርድር በሳምንት ውስጥ ለማከናወን ከስምምነት ደረሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን በሠባት ቀናት ውስጥ የሦስትዮሽ ድርድሩን ለማካሄድ በቀጣይ የድርድሩን አካሄዶች እና የጊዜ ሰሌዳ ስምምነት ላይ ለመድረስ የሚያስችል መግባባታቸው...

በአፋር ክልል የተገደሉት የሁለቱ የትምህርት ሚኒስቴር ሠራተኞች አስከሬን አዲስ አበባ ገባ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአፋር ክልል በሥራ ላይ እያሉ በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸውን ያጡት ሁለት የትምህርት ሚኒስቴር ሠራተኞች አስከሬን አዲስ አበባ ገባ። የሁለቱ ሟቾች አስከሬን ወደ አዲስ...

የደምቢዶሎ ተማሪዎችን በማገት የተጠረጠሩት 17 ግለሰቦች የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || እስካሁን ደብዛቸው ያልተገኘው የደምቢዶሎ ተማሪዎችን አግተዋል በሚል የተጠረጠሩት 17 ግለሰቦች ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ። ዐቃቤ ሕግ በእነ ከሊፋ አብዱራህማን በሚጠራው የክስ...

Poems