Amharic Posts
Home Amharic Posts
የጨዋታ ፍቅር (ዳዊት ከበደ ወየሳ) ||ከማለፉ ሁለት ቀን በፊት||
ጋዜጠኛ ደዊት ከበደ ወየሳ በኢትዮጰያ የፕሬስ
ነፃነት ትግል ከፍተኛ አሰተዋፆ ያበረከተ ከመሆኑም
በላይ በፐሬስ ክስ በእስር የሚሰቃዬና
ቤተሰቦቻቸውን በትነው በስደት ለሚንከራተቱ
ጋዜጠኞች ድጋፍ እንዲያገኙ...
አንጋፋውና ተወዳጁ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወየሳ በድንገት አረፈ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከሚኖርበት አትላንታ አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ለጉብኝት ያቀናው ተወዳጁና አንጋፋው ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወየሳ የህመም ምልክት ሳይታይበት ከሚኖርበት ከአትላንታ ተነስቶ አዲስ አበባ በገባ...































