Monday, May 20, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

ይድረስ ለቢሾፍቱው ቆሪጥ /ከአንተንሳይ መስፍን/

ደራሲ የሚለው ስም እንዳንተ የሚገባው ያለ አይመስለኝም ። ትዕግስቴ እና ጊዜዬ የፈቀዱልኝን ያህል መፅሀፍት አንብቤያለሁ እንዳንተ 'ምሉዕ' የሆነ ደራሲ አልገጠመኝም። በቃ ደራሲ ነሃ...ድርስ-ፍጥር ስታደርግ የሚያህልህ የለማ ። የገሃዱ...

ዶ/ር አብይ አህመድ በለውጥ ጎዳና እየተምዘገዘገ ነው “ታላቁ መሪ” እኔ ነኝ – እያለህ...

/ሞሃመድ አሊ ሞሃመድ/ ዶ/ር አብይ አህመድ በጀመሩት የለውጥ ጉዞ "ከሀዲዱ" የሚወጡ ስለመሆናቸው የዛሬውን የመቀሌ ጉዟቸውን መጠበቅና ማየት ነበረብን። ለኔ የለውጡ ሀድድ የምለው ኢትዮጵያዊነትን ነው። በዘመነ-ወያኔ...

የዶ/ር አብይ አህመድ ፈተናዎች /ክንፉ አሰፋ/

ከልክ በላይ ለጥጠው‹፤ እንደ ልብ አንጠልጥል ፊልም ያቆዩትን ፍትግያ ትናንት በዜና ሲሰብሩት ደስታቸውን ይገልጹ የነበሩት ዜጎች ጥቂት አልነበሩም። ወትሮውን በስብሻለው ከሚለን ስራዓት አዲስ ነገር...

የጠ/ሚትር አብይ አህመድ ሙሉ ካቢኔ አባላት ዝርዝር ታወቀ

የቀድሞው ጄኔራል አባዱላ ገመዳ የጠቅላይ ሚንስትሩ የብሄራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚንስትር ሆነው ተሹመዋል። /ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

ሰሜን ጎንደር በሦስት ስለመከፈሏ የክልሉ መንግስት ማረጋገጫ ሰጠ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የክልሉ መንግስት ኮሚንኬሽ ባወጣው መግለጫ የህወሓት የመበታተን ሴራ የጎንደር ህዝብ ጥያቄ ላማስመሰል የሚከተለውን፤ “የሰሜን ጎንደር ህዝብ በተደጋጋሚ ያነሳው የነበረ ጥያቄ...

ለኢሳት ቴሌቪዥን ምህረት መደረጉን በአሜሪካን ሀገር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ተቃወሙ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በአሜሪካን ሀገር የሚገኝ “የትግራይ ተወላጆች ማህበር” የተሰኘ አንድ ቡድን በኢሳት ቴሌቪዥን ላይ ተመስርቶ የነበረው የ“ሽብርተኝነት” ክስ መነሳቱ እንዳሳዘነው በመግለጽ ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ...

ታላቁ ጃጋማ ኬሎ-ጸረ ፋሽስቱ የኢትዮጵያ ጀግኖች ምልክት /አቻምየለህ ታምሩ/

ጀግናው ሌፍተናት ጄኔራል ጃገማ ኬሎ ጥር 21 ቀን 1913 ዓ.ም. በጅባትና ሜጫ አውራጃ በደንቢ ዮብዲ ወረዳ ዮብዶ በሚባል ቦታ ተወለዱ። ለቤተሰባቸው የመጨረሻ ልጅ ቢሆኑም...

በመስቀል አደባባይ በህዝብ ላይ በተጣለው ቦንብ እጃቸው አለበት የተባሉ የፖሊስ ኮሚሽነሮች ተያዙ

የተለያዩ ሀገራትና ተቋማት ድርጊቱን አውግዘዋል። /ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በመስቀል አደባባይ በህዝብ ላይ በተጣለው ቦንብ እጃቸው አለበት የተባሉ የፖሊስ ኮሚሽነሮች ተያዙ።የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር ግርማ ካሳን...

Poems