Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በተባበሩት አረብ ኢምሬት በኮሮና ቫይረስ ከተጠረጠሩት ኢትዮጵያውያን አንዱ ነፃ ሆነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባሳለፍነው አርብ በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ ከተባሉ የተለያዩ አገራት ዜጎች መካከል ሁለቱ ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን የአገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ገልጾ ነበር።...

የአፄ ኃይለ ሥላሴ ፎቶ ግራፍ አንሺ ሰር ሞሂንዲራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዮ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአፄ ኃይለ ሥላሴ ፎቶ ግራፍ አንሺ በመሆን ያገለገሉት ሰር ሞሂንድራ ዲሎን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ሞሂንድራ በአፄ ኃይለሥላሴ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት...

የአንድነት ፓርክ መካነ-እንስሳት ለጎብኚዎች ክፍት ተደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በበርካታ ኢትዮጵያውያን እየተጎበኘ የሚገኘው የአንድነት መካነ-እንስሳት በውስጡ 37 አጥቢ እንስሳት እና የአእዋፍት ዝርያዎችን ለመሰብሰብ ታቅዶ የተዘጋጀ መሆኑ ተነግሮለታል። በመካነ እንስሳቱ በአሁኑ ወቅት...

ኢትዮጵያ ፣ ግብፅና ሱዳን መግለጫ በማውጣት ውዝግባቸውን አጠናክረዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ ጥቅሜን ይጎዳዋል ባለችውና በአሜሪካ እንደቀረበ በሚነገርለት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የስምምነት ሰነድ ላይ እንደማትፈርም ካሳወቀች በኋላ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ በመግለጫ...

የለገሃሩ ሎጀስቲክ ሕንፃን ለማፍረስ ሰባት ወራት የተደረገው ሙከራ አልተሳካም

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት ሆኖ ለ21 ዓመታት ያገለገለው ህንፃ ለለገሃር የተቀናጀ ልማት የቤቶች ግንባታ ታስቦ እንዲፈርስ...

የሟቾችን ዓመት የዘከሩት የቱሉ ፈራን ነዋሪዎች በአለም አቀፍ ደረጃ አድናቆትን አገኘተወለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በተለምዶ ደብረዘይት (ቢሾፍቱ) ተብል ከሚጠራው አካባቢ  ከዐስራ ሁለት ወራት በፊት በተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሕይወታቸው ያለፉ ሰዎች የሙት ዓመት መታሰቢያ በአካባቢው...

ጠ/ሚ /ር ዐቢይ አሕመድ ከመከላከያ ሠራዊት አመራሮች ምክክር አድርገዋል ጋር

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመከላከያ ሠራዊት አመራሮች ጋር  በዛሬው ዕለት መወያየታቸውን የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል። በጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ በተደረገው ውይይት በተለያዩ ወቅታዊ ሁኔታዎች...

የህወሓት አባል የነበሩት ወ/ሮ ነፃነት አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዮ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነትና በተለያዩ የመንግሥት የሥራ ሓላፊነቶች ላይ ያገለገሉት ወይዘሮ ነፃነት አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ወይዘሮ ነፃነት አስፋው...

ገንዘብ ሚኒስቴር የገቢዎች ሚኒስትር ውሳኔን በይፋ አገደ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የገቢዎች ሚኒስቴር ቢሜት የተሰኘ የኤሌክትሪክ ገመድ አምራች ድርጅት  በሁለት መሥራቾቹ  መካከል አድርጌዋለሁ ባለው የ9oo ሺኅ ብር የድርሻ ስጦታ ላይ የጣለው የ570...

Poems