Amharic Posts
Home Amharic Posts
እናት ፓርቲ መንግሥት ሰሞኑን እየወሰደ ባለው የሕግ ማስከበር ርምጃ አመራሮች ታሰሩብኝ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || እናት ፓርቲ መንግሥት ሰሞኑን እየወሰደ ባለው የሕግ ማስከበር ርምጃ በአማራ እና ደቡብ ክልሎች ያሉ አመራሮቹ እንደታሰሩበት እና የደረሱበት እንዳልታወቀ ባወጣው መግለጫ...
አምባ ገነኖችን እምቢኝ! የማለት ድፍረት!! || አሥራደው ከፈረንሳይ
መንደርደሪያ
“ Une foie aveugle en l’autorité est la pire ennemie de la verité” Albert Einstein
“ አንድ ሰው አንዴ በስልጣን ከታወረ፤ የእውነት የከፋ ጠላት ይሆናል...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኃላፊዎች በሙስና ተከሰሱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ኃላፊ ሆኖ ሲሰራ ከደንበኞች የማይንቀሳቀስ ሂሳብ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ስለመውሰዱ የሚያስረዳ ማስረጃ የተገኘበት ግለሰብ ክስ...
የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች የመብት ጥሰት እንዳሳሰበው ኢሰመኮ ገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል ከህግ አግባብ ውጪ ታስረዋል ያላቸውን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ፓርቲ አመራሮች እንዲፈቱ ጠይቋል።
ኮሚሽኑ ባደረገው ምርመራ...
ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ባህር ዳር በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ መሆናቸው ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከሶስት ቀናት በፊት አዲስ አበባ ላይ የተሰወሩት ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ በባህር ዳር ከተማ ዘጠነኛ ፖሊስ ጣቢያ እንደሚገኙ ተገለፀ።
ቢቢሲ አማርኛ የተፈራ ማሞ...































