Wednesday, December 25, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

የተቃዋሚው መሪ ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ሆኑ!! 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሴኔጋል በተካሄደ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ  የተቃዋሚ ፓርቲው እጩ ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ማሽነፋቸው ተገለፀ።   ከእስር ከተፈቱ ከቀናት በኋላ በተካሄደው...

የወልቃይት ጠገዴ እና ሲቲት ሁመራ ውዝግብ  ቀጥለዋል 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን  ዘላቂ ማንነቱ አማራነቱ እንደሆነ እንዲረጋገጥ የክልሉ መንግስት በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ።

የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ የሚወስደው መንገድ በመዘጋቱ  የደሴና አካባቢው ነዋሪዎች ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን የደሴ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።  

በባልደራስ ፓርቲ የተሰጠ የአቋም መግለጫ 

የአዲስ አበባ ነዋሪን ለማስራብና ለማንገላታት የሚደረገው ኢ-ሰብዓዊ የቤት ፈረሳ ዘመቻን እንቃወማለን!!!  በኦህዴድ ብልፅግናው ቡድን የሚመራው የኦሮሙማው ሥርአት አዲስ አበባን...

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ! 

ለዘመናት የተጣባን ኹሉንም አፍርሶ የመገንባት የተሳሳተ ጉዟችን በአስቸኳይ ሊታረም ይገባል! *በአገራችን ያለፉት ሃምሳ ዓመታት ጉዞ ከቀደመ ሥርዓት ጋር የተያያዘን...

ወለጋ የተመለሱ ተፈናቃዬች የደህነት  ሥጋት እንዳለባቸው ገለፁ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን የተለያዩ መጠለያ ጣቢያ ይኖሩ የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቀዬአቸው እንዲመለሱ ቢደረጉም እንዲቋቋሙ እንዳልተደረገ...

ከ3.5 ሚሊዩን በላይ  ተፈናቃዮች እንዳሉ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ 3.5 ሚሊዮን በላይ የሚሆን የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች እንደሚገኙ  እና ቁጥሩ ግጭት ያለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ተፈናቃዮችን እንዳላካተተ ተገለፀ።

በሶማሊያ የኮሌራ ወወርሺኝ ሳቢያ ሰዎች እየሞቱ ነው 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከቅርብ ወራት ወዲህ በሶማሊያ በኮሌራ በትንሹ 54 ሰዎች መሞታቸውን ገልፀው ባለፈው ሳምንት ብቻ 9 ሰዎች በህመም ህይወታቸው ማለፉን ገልጿል -በዚህ...

“ፊንፊኔ የኦሮሞ ህዝብ ከተማ መሆንዋን ለማረጋገጥ እየሰራን ነው “

ፕሬዚዳንትሽመልስ አብዲሳ  በዚህች ሀገር ታሪካዊ ሂደት ምክንያት የኦሮሞ ህዝብ ከከተማው  ከፊንፊኔ እየሸሸ ነው። ይህን የከተማዋ የፖለቲካ፣ የማህበራዊ እና የማንነት...

የሸዋሮቢት እና አጎራባች ከተሞች ከፍተኛ የፀጥታ ስጋት መኖሩ ተገለፀ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሰሜን ሸዋ ዞን የሸዋሮቢት ከተማ፣ የቀወት ወረዳ እና አጎራባች አካባቢዎች ከፍተኛ የፀጥታ ስጋት እንዴለ ነዋሪዎች ተናገሩ። ከሸኔ...

Poems