Amharic Posts
Home Amharic Posts
ሳፋሪኮም ለኢትዮጵያ ቅርንጫፉ 2 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ሊሰጥ መሆኑ ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ የሚገኘውን ቅርንጫፍ መስርያ ቤቱን ለመደገፍ ከልማት ፋይናንስ ተቋማት፣ ከሀገር ውስጥ ባንኮች፣ እና ከመሳሪያ አቅራቢዎች ወደ 2 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ...
ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ መጥፋታቸውን ባለቤታቸው ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኘው መኖርያ ቤታቸው እንደወጡ አለመመለሳቸውን ባለቤታቸው ወ/ሮ መነን ኃይሌ ለቢቢሲ አሳወቁ።
ብርጋዴር ጄነራሉ ትናንት ሰኞ...
ሱዳን በወረራ በያዘቻቸው የኢትዮጵያ ግዛቶች የህዝብ ስብጥርን ለመቀየር እየሰራች ነው ሲሉ አቶ ደመቀ መኮንን...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሱዳን የተወሰደው የኢትዮጵያ ግዛት በየትኛውም መመዘኛ እንደሚመለስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቀ፡፡ ሚሰስትሩ ይህ የተነገሩት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች...
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በአጋቾቹ የአብንና የፋኖ አባል ነህ ተብሎ ተጠይቋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ከቀናት በፊት በፀጥታ ኃይሎች ከቤቱ ተወስዶ ለቀናት ያለበት ሳይታወቅ ከህዝብ ተሰውሮ እንደነበር ይታወሳል። ጋዜጠኛው እስከ ዛሬ የት እንዳቆየ...































