Amharic Posts
Home Amharic Posts
የሞሃ የለስላሳ መጠጥ ድርጅት ስራውን አቆመ ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሼህ ሙሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲ (ሞሃ) የለስላሳ መጠጥ ኢንዱስትሪ የለስላሳ መጠጦችን ማምረት እንዳቆመ ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል።
ሚሪንዳ፣ ፔፕሲ፣ ሰበን አፕ፣ ኩል የተፈጥሮ...
መታወቂያ መስጠት ማቆሙን የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ላልተወሰነ ጊዜ አዲስ መታወቂያ የመስጠት አገልግሎት ማቆሙን የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ የመታወቂያ፣ የልደት፣...
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ስድስት ቅርንጫፎች ሠራተኞች በወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስርዋሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ስድስት የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ቅርንጫፍ ሠራተኞች በወንጀል ተጠርጥረው በክልሉ የጸጥታ ኃይሎች ትላንት ሚያዚያ 21ቀን 2014 ዓም በቁጥጥር ስር...
ትላንት በስልጤ ዞን በሀይማኖት ተቋማት ላይ ያነጣጠረውን ጥቃት የደቡብ ክልል መንግሥት አወገዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የክልሉ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳለው ትላንት ሚያዝያ 20/2014 ዓ/ም በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ እና በሳንኩራ ወረዳ ላይ በሀይማኖት ተቋማት ላይ...
ወልዲያ ከተማ ሰርጎ ገቦችን ለመለየት የነዋሪዎችን መታወቂያ ሊቀይር ነዉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የወልዲያ ከተማ አስተዳደር በከተማው ውስጥ የሚገኙ ሰርጎ ገቦችን ለመለየት እንዲቻል የከተማዋ ነዋሪዎችን በሙሉ መታወቂያ ሊቀር እንደሆነ አስታወቀ፡፡ በከተማው ውስጥ ካለው ሁኔታ...
የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ወድድር በዚህ አመት ከጁላይ 2-9 እንደሚካሄድ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያንን በማሰባሰብ የሚታወቀው esfna ለሁለት ተከታታይ አመታት በኮቪድ ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን አመታዊ ክብረበዓል በዚህ አመት ለመቀጠል መወሰኑ ተሰምቷል።
ከሁለት አመት በፊት...






























