Thursday, March 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ዛሬ በአንዋር መስጅድ ሰልፍ ተደረገ፤ የጎንደሩን እለቂት አውግዘዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ትላንት በጎንደር ከተማ የተካሄደው ቀድሞ የታቀደበት ጭፍጨፋ ነው ሲል ገለፀ። የአማራ ክልል...

ደራሲ ይስማከ ወርቁ የመኪና መገልበጥ አደጋ ደረሰበት

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትናንት ሌሊት ንጋት አቅራቢያ 10:50 ላይ ደራሲ ይስማከ ወርቁ ከመገናኛ ወደ ላምበረት በሚወስደው መንገድ ወደ ቤቱ እያሽከረከረ ዲያስፖራ አደባባይ ላይ የመኪና...

በኦሮሚያ ክልል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያላስመዘገቡ ተፈታኞች ጋር ድጋሚ ይፈተናሉ ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኦሮሚያ ክልል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያላስመዘገቡ 3,628 ተማሪዎች ተለይተው የ2014 ፈተናን በድጋሚእንዲወስዱ እድል እንደተሰጣቸው የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል። የክልሉ ትምህርት...

አሜሪካ በሰሜኑ ግጭት ጉዳት ለደሰረባቸው ዜጎች 313 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ተጨማሪ ድጋፍ ማድረጓን አስታውቃለች፡

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ድጋፉ በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በኩል በአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች በግጭቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሚሰራጭ...

አትሰቀል ይቅር! እና ተጠየቀ ልጠየቅ! || አሥራደው – ከፈረንሳይ

|| አትሰቀል ይቅር! እና ተጠየቀ ልጠየቅ! || አሥራደው - ከፈረንሳይ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የኔትወርክ መጋራት ስምምነት ተፈራረመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሳፋሪኮም የኢትዮጵያን ግዙፍ ኔትወርክ እንዲያገኝ እና በመላው ኢትዮጵያ አገልግሎቱን መስጠት እንዲያስችለው ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የኔትወርክ ሽርክና ስምምነት መፈራረሙ ተገለፀ። በስምምነቱ መሰረት ኢትዮ...

የአፋር ጨው ማምረቻ ድርጅት ፈቃድ እንዳይታደስ የአፋር ክልል መንግሥት ጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የማዕድን ነዳጅና ባዮፊውል ኮርፖሬሽን 83 በመቶ ድርሻ የተመሠረተው የአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማኅበር በአፋር ክልል አፍዴራ የተሰጠው የጨው ማምረት ፈቃድ...

በሰሜን ሸዋና በኦሮሚያ ልዩ ዞን በተቀሰቀሰ ግጭት የፀጥታ ኃይሎችና ንፁኃን ዜጎች ሞተዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከሚያዚያ 9 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት ቀናት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋና በኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን በአሻባሪነት በተሰየመው የኦነግ ሸኔ ኃይሎች...

Poems