Amharic Posts
Home Amharic Posts
ለዚህ ትህትና ሆሣዕና ! || ጴጥሮስ አሸናፊ ከበደ – ከጄኔቫ (ስዊዘርላን)
"የአህያ ሥጋ አልጋ ሲሉት አመድ"
"ለአህያ ማር አይጥማትም" (በስንት ማንኪያ ማር ተሞከረች?) "የተናቀ ከተማ በአህያ ይወረራል" (በታሪክ ተዘግቦ ከሆነ ስሙ ይነገረን) …. ወዘተ በምድረ አበሻ...
ቻይና በሰባት የኢትዮጵያ ኩባንያዎች ላይ እገዳ ጣለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የወጪ ንግድ ላይ የተሠማሩት ድርጅቶች የታገዱት በጥራት ጉድለት ነው። ከታገዱት መካከል አለሙ ነጋ ፣ ጀማ ትሬዲንግ፣ አንለይ አድማሱ፣ ደሳለኝ ገብረሚካኤል፣ እና እድሜአለም...
በአገር አቀፉ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አራት የትምህርት አይነቶች መሠረቃቸው ታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በ2013/2014 ፈተና አራት የትምህርት አይነቶች ተሠርቀው መሠራታቸው መለየቱ ለblue24 የተሰኘው ሚዲያ ከምንጮቹ አረጋግጫለሁ ብሏል።
ትምህርት ሚኒስቴር የሲቪክስ ትምህርት መሠረቁን በማመን የሠረዘው ቢሆንም በማጣራት...
ቅዱስ ቁርኣን በአማርኛ ሲተረጎም (1961) || ጸሐፊ አፈንዲ ሙተቂ
ቅዱስ ቁርኣን በአማርኛ እንዲተረጎም ትዕዛዝ ያስተላለፉት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሤ ነበሩ፡፡ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሤ ትእዛዙን ያስተላለፉት ሐምሌ 18/1958 በተጻፈ ደብዳቤ ነበር። የንጉሡን ደብዳቤ በመንተራስ ስራው...
የኢትዮጵያዊነት ልክ! || በጥበቡ በለጠ
ቴዎድሮስ በኢትዮጵያ ኪነ-ጥበብ ውስጥ እጅግ ደማቅ ሆነው ለምን ይጠራሉ?
/ግንቦት30 ቀን 2009 ዓ.ም በሰንደቅ ጋዜጣ የታተመ/
ይህን ከስር ያለውን ፅሁፍ ግንቦት 30 ቀን 2009 ዓ.ም የፃፍኩት...
የብልጽግና አመራሮች ለሀገር ስጋት ሆነዋል” ሲል ኢዜማ አሰታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ገዢው ብልፅግና ፓርቲ ህብረ ብሔራዊ ነኝ ይበል እንጂ ብሔር ተኮር ፓርቲ መሆኑን አረጋግጧል ሲል ኢዜማ ገለፀ።
ፓርቲው ዛሬ ሚያዝያ 6 ቀን 2014...
ወደ ትግራይ ክልል ዕርዳታ የጫኑ 47 ተሸከርካሪዎች ጉዞ መጀመራቸው ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ተጨማሪ 47 የሰብዓዊ ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል ጉዞ መጀመራቸውን አስታወቀ፡፡
እየተጓጓዘ ያለው የሰብዓዊ ዕርዳታ ምግብ፣ ዓልሚ...































