Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም የተሳካ ድርድሮችን ማድረጋቸው ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ጋር በመሰረተ ልማት መጋራት እና ትስስር ላይ ያደጉት ዘርፈ ብዙ ድርድሮች በተሳካ ሁኔታ...
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ከስልጣናቸው ሊነሱ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ በቀጣዮቹ 2 ወራት ውስጥ ከስልጣናቸው እንደሚነሱ ሮይተርስ ዘግቧል።
ሮይተርስ ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ምንጮች ሰምቻለሁ እንዳለው...
የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በግል ባንኮች የከፈቷቸው የባንክ ሒሳቦች በሙሉ እንዲዘጉ ታዘዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የመንግሥት ባለበጀት መሥሪያ ቤቶች በተለያዩ የግል ባንኮች የከፈቷቸውን ሒሳቦች በአስቸኳይ እንዲዘጉ፣ ይህንንም ማድረጋቸውን የሚያረጋግጥ ሪፖርት እንዲያቀርቡ ታዘዙ፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር በግል ባንኮች ውስጥ...
HR6600/S3199 ህግ ሆኖ እንዲፀድቅ የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ እንዲዘገይ ተወሰነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአሜሪካ ኮንግረስ እና ሴኔት #HR6600/S3199 ህግ ሆኖ እንዲፀድቅ የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ እንዲዘገይ ወሰነ።
ረቂቅ ህጎቹ እንዳይፀድቁ በተለያዩ የአለም ክፍሎች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን...






























