Amharic Posts
Home Amharic Posts
በፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ የሚመራው ሰላምና ልማት ማዕከል ፈቃዱ ተመለሰለት
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሰላምና ልማት ማዕከል የተባለው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት በኢትዮጵያ መንቀሳቀስ የሚያስችለው ፈቃድ እንደተመለሰለት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል።
በፕሮሰር ኤፍሬም...
ገላሣ ዲልቦ ህልፈት
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቀድሞ የኦነግ ሊቀመንበር ገላሣ ዲልቦ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤...
ለሀይማኖት ተቋማት የብሮድካስት ፈቃድ መስጠት ተጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ከመጋቢት 23 ቀን 2014 ጀምሮ ለሀይማኖት ተቋማት የብሮድካስት ፈቃድ መስጠት እንደሚጀመር የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መሀመድ እድሪስ አስታወቁ።
በ2012...
ሁለት የአሶሴትድ ፕሬስ ጋዜጠኞች በዋስትና ከእስር እንዲወጡ ተፈቀደላቸው
የአሶሴትድ ፕሬስ ዘጋቢ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያ ቶማስ እንግዳ እያንዳንዳቸው በ60 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር ተለቅቀው ጉዳያቸውን በውጭ ሆነው እንዲከታተሉ በፍርድ ቤት ተወሰነላቸው።...
በሳዑዲ አረቢያ በስቃይ ላይ ያሉ ዜጎች ከነገ ጀምሮ ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሳዑዲ አረቢያ በእስር ቤት እና በማዕከላት ውሰጥ በአስቸጋሪ ሁኔታ የሚገኙ ዜጎች ከነገ መጋቢት 21 ቀን 2014 ጀምሮ ወደ አገር ቤት...
በሀገር ውስጥ የዲ ኤን ኤ ምርመራ ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከዚህ ቀደም ወደ ዉጭ ሀገር በመላክ ይሰጥ የነበረዉን አገልግሎት በሀገር ዉስጥ ለመስጠት ያስችላል የተባለለት ለወንጀል ምርመራ የሚያግዝ የዘረ-መል (ዲ ኤን ኤ)...































