Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኦፌኮ ስለኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ድርድር ጠየቀ – ሼኔ አላለም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) የሰሜኑን ጦርነት ለማስቆም እየተደረጉ ያሉ ጥረቶችን ላይ ያለውን አድናቆት በመግለፅ የፌደራል መንግስቱ የሰላም እጁን ለትግራይ ክልል እንደዘረጋ...
በጋምቤላ የክልል ፖሊስ እና በፌደራል ፖሊስ ግጭት ሰው ሞተ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በክልል ፖሊስ እና በፌደራል ፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ በአንድ ሰው ላይ የመቁሰል አደጋ መድረሱን የክልሉ...
የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ መንግሥት በትግራይ ባስቸኳይ እንዲጀምር ጠየቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል እንደ ባንክ፣ ኤሌክትሪክ እና ቴሌኮምንኬሽን ያሉ መሠረታዊ የመንግሥት አገልግሎቶችን ባስቸኳይ እንደገና እንዲጀምር በቃል...
ከ20 በላይ የፕላስቲክ ፋብሪካዎች በጥሬ እቃ እጥረት ተዘጉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ፕላስቲክ እና ጎማ አምራቾች ማህበር ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ከ4500 በላይ ፋብሪካዎች ውስጥ 450 የሚሆኑት አባላት በማድረግ ይንቀሳቀሳል።
ሆኖም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፋብሪካዎቹ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ በፈቃዳቸው ለቀቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተወልደ ገ/ማርያም ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው መልቀቃቸው ተገለፀ።
ዋና ሥራ አስፈፃሚው ከኃላፊነታቸው በይፋዊ መንገድ የለቀቁት ከጤናቸው...
መንግሥት ሰላም እንዲያስጠብቅና የኑሮ ውድነትን እንዲያረጋጋ ተጠየቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግሥት የአገር ሰላም፣ የሕዝብ ደኅንነት ማስጠበቅ እና የኑሮ ውድነትን ማረጋጋት እንዳለበት ተገለጸ፡፡
በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የሕዝብ ውይይት መድረክ ላይ የተለያዩ የሕዝብ...






























