Amharic Posts
Home Amharic Posts
ምግብና ነዳጅ ጭነው ወደ ትግራይ የሄዱት ተሽከርካሪዎች በችግር ምክንያት መመለሳቸውን ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፈው ሳምንት ምግብና ነዳጅ
ጭነው ወደ ትግራይ ተንቀሳቅሰው የነበሩ ከ20 በላይ ተሽከርካሪዎች በገጠማቸው ችግር ምክንያት መመለሳቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት...
ኢሳት ለሁለተኛ ጊዜ ሊሰነጠቅ ነው፤ ጋዜጠኛ ሲሳይ፣ መሳይ፣ ወንድማገኝ እና ፋሲል… ከአሁን በኋላ አይቀጥሉም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከ15 አመት በፊት በስደት ላይ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ትብብር የተመሰረተው ኢሳት ለሁለተኛ ጊዜ ሊሰነጠቅ መሆኑ ታወቀ።
በጫካ ትግል ኤርትራ በረሃ ገብቶ የነበረው ግንቦት...
አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ፍ/ቤት ታስሬ እንድቀርብ ማዘዙ አግባብ አደለም አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ፍ/ቤት ታስሬ እንድቀርብ ማዘዙ አግባብ አደለም ሲሉ አቤቱታቸውን ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች...
የዓለም ጤና ድርጅት ውንጀላ ከእውነት የራቀ ነው ሲል የመንግስት ገለጸ፡
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የድርጅቱን መርሆችና እሴቶች የጣሰ አካሄድ እየተከተሉ መሆኑንም የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡
የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር...





























