Friday, March 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የአዲስ አበባ ፖሊስ 146 የፖሊስ አባላትና አመራሮችን ከሥራ አሰናበተ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሥነ-ምግባራቸው ፖሊስን የማይመጥኑና ጥፋት አጥፍተዋል የተባሉ 146 የፖሊስ አባላትና አመራሮችን ከሥራ መሰናበታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ባለፉት 6...

150 ሚሊዮን ሊትር የምግብ ዘይት ከውጭ እንዲገባ ተወሰነ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኑሮ ውድነትን ለማሻሻልና ገበያውን ለማረጋጋት በሚቀጥሉት ሶስት ወራት 150 ሚሊዮን ሊትር የምግብ ዘይት ከውጭ እንዲገባ መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ አህመድ...

በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩክሬን ኤምባሲ 38 ደጋፊዎቹን ቪዛ ሊሸልም ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ወዳጆቻችን እናመሰግናለን ያለው የዩክሬን ኤምባሲ ወረራውን የፈፀመችው ሩስያ በሁሉም ዩክሬናውያን ከተሸነፈች በኃላ ኤምባሲው ቁርጠኛ ለሆኑ የፌስቡክ ወዶጆቹ ወደ ዩክሬን ከክፍያ ነፃ...

የኦነግ ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከዓመት በኋላ ከቤታቸው ውጪ መታየታቸው ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አቶ ዳውድ ዛሬ ረፋድ ላይ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር ስብሰባ ለመቀመጥ ወደ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አምርተው እንደነበር ቢቢሲ ዘግቧል። ምርጫ ቦርድ ከቀናት...

የቦለቄ ምርት ወደውጭ አዳይላክ ተጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ የምግብ ዘይት አምራቾች ማኅበር ለውጭ ገበያ በሚቀርበው የቦሎቄ ምርት ላይ መንግሥት ቢያንስ ላንድ ዓመት እገዳ እንዲጥል ለንግድ እና ቀጠናዊ ትብብር ሚንስቴር...

የባቡር የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀም የሥርቆት ወንጀል እየተባባሰ መምጣቱ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ከተማ ለቀላል ባቡር በተዘረጉ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶች ላይ የሚፈፀመው የስርቆት ወንጀል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኤሌክትሪክ...

በኢትዮቴሌኮም እና በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መካከል አለመግባባቶች ተፈጠረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና | ሁለቱ የቴሌኮም ኦፕሬተሮች መሰረተ ልማትን መጋራት፤ ኢንቱኮኔክቲቪቲ ማለትም የሁለቱ ደንበኞችን ማገናኘት አና ብሄራዊ ሮሚንግ ማለትም አንዳቸው የሌላኛቸውን ኔትዎርክ ለመጠቀም የሚያስችላቸውን ስምምነት...

ካንደኛው ፌርማታ ወዳንዱ ስሻገር፥ || በእውቀቱ ስዩም)

ይፈርስ የማይመስል፥ እስከ ዘላለሙ አምና እዚህ ቦታ ላይ ፥አንድ ሱቅ ነበረ የሱቁ ባለቤት ሚፍታህ ነበር ስሙ፤ ሙሉቀን ሲተጋ፥ በከፊል የሚታይ፥ እንደዜና አንባቢ፥ በሱቁ መስኮት ላይ ከወገቡ በላይ፥እየተገለጠ ለወጭ ወራጂው፥ ፈገግታ...

Poems