Friday, March 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ባንኮች የደንበኞቻቸውን መረጃ እንዲያሟሉ ተጨማሪ የሁለት ወር ጊዜ ተሰጣቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በፋይናንስ ውስጥ ያለውን ውንብድና ለመቆጣጠር ለባንኮች አዲስ የደንበኛ ማንነት እንዲያዘጋጁ ያስቀመጠውን የግዜ ገደብ በማራዘም የኹለት ወር ጊዜ መስጠቱ...

በያዝነው ሳምንት 35 ሺህ የትግራይ ተፈናቃዮች ቆቦ ከተማ ገብተዋል 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ወደ ቆቦ ከተማ የሚገቡ የትግራይ ክልል ተፈናቃዮች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ እንደሚገኝ የሰሜን ወሎ ዞን አደጋ መከላከልና የምግብ ዋስትና ጽ/ቤት...

በመላ ሀገሪቱ ከፍተኛ የደም እጥረት ማጋጠሙ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት በቀን የሚሰበሰበው የደም መጠን በእጥፍ ቀንሷል ሲል አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት የደንበኞች አስተባባሪ ዶ/ር ተመስገን አበጀ ለኢትዮ...

በማንነታቸው ምክንያት ከኦሮሚያና ከቤንሻንጉል የተፈናቀሉ አማራዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በማንነታቸው በሚደርስባቸው ጥቃት ከኦሮሚያ እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ አቅራቢያ ተጠልለዋል። 300 ሺህ ያህል...

ዩ ኤስ ኤይድ በጦርነት ለተፈናቀሉ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት /ዩ ኤስ ኤይድ/ በአፋርና አማራ ክልሎች በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ግምት ያለው የቁሳቁስ ድጋፍ...

የዩክሬን ስንዴን ጨምሮ የምግብ አቅርቦቶች ለውጭ ገበያ እንዳይዉሉ እገዳ አስተላለፈች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሩሲያና ዩክሬን በገቡበት ጦርነት ሳቢያ ሊከሰት የሚችለውን ሰብዓዊ ቀውስ ለመቋቋም ያግዛል በማለት የግብርና እና የአርብቶ አደር ውጤቶች ለውጭ ገበያ እንዳይዉሉ ወሰነች ታይም...

በቻይና ዕፅ በማዘዋወር ወንጀል የታሰረችው ናዝራዊት ጓደኛ በሌለችበት የ15 ዓመት እስራት ውሳኔ ተላለፈ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ናዝራዊት አበራን በቻይና ዕፅ በማዘዋወር ወንጀል ለእስር እንድትዳረግ ምክንያት በሆነችው ጓደኛዋ ላይ የ15 ዓመት እስራትና የ100 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ...

Poems