Friday, March 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ግድያ የተከሰሱ እስከ እድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተፈረደባቸዉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. የወቅቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር አምባቸው መኮንንን ጨምሮ አመራሮችን እና የፀጥታ አካላትን በመግደል የተጠረጠሩ ተከሳቾች ከ15...

የነዳጅ ዋጋ በዚሁ ከቀጠለ ኢትዮጵያ ለነዳጅ ግዢ 6 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋታል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሩሲያና ዩክሬን መካከል በተቀሰቀሰው ጦርነት ሳቢያ በየእለቱ እያሻቀበ የመጣው አለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ በዚሁ ከቀጠለ የኢትዮጵያ የነዳጅ ግዢ ወጪ በእጥፍ በመጨመር...

ወደ ትግራይ ክልል ብር ለመላክ ግለሰቦች ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈሉ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በትግራይ ክልል የባንክ አገልግሎት በመቋረጡ የተፈጠረውን የጥሬ ብር ዕጥረት ተከትሎ፣ ከተለያዩ አካባቢዎች አላማጣ ድረስ ጥሬ ብር ለመላክ የተደራጁ ግለሰቦች ከላኪዎች ወይም...

ባልደራስ ከ25 በላይ አባላቱ እንደታሰሩበት አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ የካራማራ ድል በዓልን ለማክበር የተገኙ 25 የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮችን እና ደጋፊዎች እንዳሰረ ፓርቲው በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባሰራጨው...

ኢዜማ መንግስት የህዝብ ደህንነትን ካላስጠበቀ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ፈጥሮ እንደሚታገል አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግስት የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ ከተሳነው ህብረተሰቡን ያሳተፈ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ፈጥሮ እንደሚታገል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) አስታወቀ። በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰው...

የኦነግ ሊቀመንበር ዳውድ ኢብሳ ከቤት ውስጥ እስር እንዲፈቱ ተጠየቀ 

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የደረሰውን አቤቱታ ለማጣራት በላከው ቡድን አማካኝነት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ የቤት ውስጥ እስረኛ መሆናቸውን እንዳረጋገጠ የገለፀ...

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን 4ኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ በጠና ታመው ሲታከሙ ቆይተው ትናንት ምሽት በ84 አመታቸው ማረፋቸው ተሰምቷል፡፡ በቀድሞ...

Poems