Friday, March 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ሽኔ እና መንግስት ያፈናቀሏቸው እናቶች፤ የጸለዩላችሁ እናቶች እያለቀሱባችሁ ነው || ያሬድ ኃይለማርያም

ይሄን መንፈስ የሚያደቅ እና እንቅልፍ የሚነሳ ፎቶ ትላንት ጠዋት ነው ያየሁት። ሙሉቀን በአይምሮዮ ውስጥ ሲመላለስ ውሎ አደረ። እኝህ እናት ከሁለት አመት በፊት ልጆቻቸው ታግተውባቸው...

ሩሲያ ከ70 የሚበልጡ የዩክሬን ወታደራዊ ተቋማትን ማውደሟን ገለፀች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኢጎር ኮናሼንኮቭ  በሰጡት መግለጫ፥ ሞስኮ 11 የዓየር ሀይል ማዘዣዎችን ጨምሮ ከ70 የሚበልጡ በዩክሬን የሚገኙ ወታደራዊ ኢላማዎችን...

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከሶስትዮሹ ሥምምነት ጋር የሚፃረር አይደለም ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የመጀመሪያ የሃይል ማመንጨት ደረጃ ላይ የደረሰው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አሁን የደረሰበት ደረጃ ከ 2015ቱ የሶስትዮሽ ሥምምነት ጋር የሚፃረር አለመሆኑን የውጭ...

አድዋስ የተሰኘ ትያትር የፊታችን የካቲት 22 በወዳጅነት አደባባይ ለዕይታ ይቀርባል 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአድዋ ድል ላይ የሚያጠነጥነው አድዋስ የተሰኘ ሙዚቃዊ ትያትር ለእይታ ሊበቃ ነው ተባለ። 126ኛው የዓድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ የተዘጋጀ እንደኾነ የተነገረው ትያትሩ...

ሳፋሪኮም ጥራት ያለው የቴሌ አገልግሎት ለመሥጠት እየሰራሁ ነው አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያ የተሰኘው ጥምረት የሚመራው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በ850 ሚሊዮን ዶላር ጨረታ አሸንፎ በኢትዮጵያ በቴሌኮም ሴክተር መሰማራቱ ይታወሳል። በዚህም ኩባንያው በኢትዮጵያ...

አሜሪካ የህወሃት ታጣቂዎች በአማራ ክልል የፈፀሟቸው አሰቃቂ ድርጊት አሳስቦኛል አለቸች 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በህወሃት ታጣቂዎች በአማራ ክልል በነሃሴ ወር መጨረሻ እና በመስከረም ወር መጀመሪያ ላይ ጾታዊ ጥቃትን ጨምሮ የተፈጸሙ አሰቃቂ ድርጊቶች በእጅጉን እንዳሳሰባት አሜሪካ...

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት የነበሩት እስረኞች የዋስትና መብታቸው ተሻረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ቢሮ 22 ሠራተኞች የስር ፍርድ ቤት የፈቀደውን የዋስትና መብታቸው በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 1ኛ ይግባኝ ሰሚ ችሎት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰተዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚንስትሩ አንደገለፁ አይደለም ኢትዮጵያ ታላላቅ የአለም ኃያል ሃገራት ጦርነት እንደማያዋጣችው በመረዳት፤ በአንድ እጃቸው ጥንቃቄን በአንድ እጃቸው የድርድር ሃሳብን በመያዝ በሃገር...

Poems