Friday, March 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠዉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ላለፉት 70 ቀናት በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ በእስር ላይ የነበረው የተራራ ኔትዎርክ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በዛሬዉ ዕለት ፍርድ ቤት...

ሀገራዊ ምክክሩ በአሸባሪነት የተፈረጁ አካላትን እንደማያካትት ብልፅግና ፓርቲ ገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሚሽነሮች ምርጫ ሂደት ላይ የሚገኘው ሀገራዊ የምክክር መድረክ በህዝብ እንደራሴዎች በኩል አሸባሪ ተብለው ከተፈረጁ አካላት ጋር መደራደር ማለት አይደለም ሲል ዛሬ...

ጉባኤ ላላካሄዱ ፓርቲዎች ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአንድ ወር ጊዜ ሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላላ ጉባኤ ያላካሄዱና የሰነድ ማሻሻያ ያላደረጉ ፓርቲዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ጉባኤያቸውን በማከናወን እንዲሁም አስፈላጊ የሰነድ ማሻሻያዎችን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ...

ኢሰመኮ በቁጥጥር ሥር የዋሉ እና አሁንም ያልተለቀቁ ሰዎች በአፋጣኝ እንዲለቀቁ ጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ የካቲት 8 ቀን 2014 ከጥቅምት 23 ቀን 2014 ጀምሮ ተግባራዊ የነበረውን የአስቸኳይ...

በመስቀል አደባባይና በጃንሜዳ ዙሪያ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ የጋራ ኮሜቴ ሊቋቋም ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመስቀል አደባባይና የጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀትን በተመለከተ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት የጋራ ኮሚቴ ይቋቋማል ተባለ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ...

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማንሳቱን አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ምክር ቤቱ በስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ከተወያየ በኋላ በ63 ተቃውሞ በ21 ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ እንዲነሳ ወስኗል፡፡ ይህን...

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አዲስ አበባ መግባታቸው ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አዲሱ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ዴቪድ ሳተርፊልድ አዲስ አበባ እንደሚገኙ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታውቋል። የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር...

Poems