Friday, March 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ቅዱስ ሲኖዶሱ ከአዲስ አበባ አስተዳደር ጋር ለመወያየት ተለዋጭ ቀጠሮ መያዙ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬው ዕለት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር ለመወያየት ቀጠሮ ይዞ እንደነበር ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት በትናንትናው ዕለት...

ግሎባል አሊያንስ በአፋር ክልል የትምህርት ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ጀመረረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ድርጅቱ በሎጊያ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ የማስፋፊያ ግንባታ ለመጀመር ትናንት የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጧል። እስከ 7ኛ ክፍል ድረስ የሚያስተምረው የሎጊያ አንደኛ ደረጃ...

አብን በወለጋ እየተፈፀመ ያለው ግድያ የመንግስት አመራር ቀጥተኛ ተሳታፊ ናቸው ሲል ገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ባወጣው የአቋም መግለጫ በቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ ለተፈጸመው ዘግናኝ ግድያ የመንግስት አመራር...

በአፋር አዲስ ባገረሸዉ ጦርነት ከ300 ሺህ በላይ ንፁሃን መፈናቀላቸዉ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ህወሃት አዲስ ጦርነት በከፈተበት በአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ ዞን የሚገኙ ስድስት ወረዳዎችን መቆጣጠሩና በነዚህ ወረዳዎችም ከ300 ሺህ በላይ ንፁሃን አርብቶ አደሮች...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሩሲያውን ልዩ መልዕክተኛ መነጋገራቸው ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመካከለኛው ምስራቅና አፍሪካ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛና ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሚካኤል ቦግዳኖቭ ጋር ተወያይተዋል። ልዩ መልዕክተኛው...

ልዩ መልዕከተኛ ኦሊሴንጎን አባሳንጆ ዛሬ ኮምቦልቻ ገብተዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዛሬ ኮምቦልቻ የገቡት ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ በከተማው ያለ የጅምላ መቃብር ስፍራ እና የወደሙ ተቋማትን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በትላንትናው ዕለት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት...

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ እና የተመድ ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሀመድ በሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን ጎበኙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና የተመድ ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሀመድ በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከአካባቢያቸው ተፈናቅለው በቀብሪ በያህ ወረዳ መረጋቾ ቀበሌ...

የመጨረሻው ደወል! || አሥራደው ከፈረንሳይ

||የመጨረሻው ደወል! አሥራደው ከፈረንሳይ ||

Poems