Amharic Posts
Home Amharic Posts
አዲስ አበባ በስራ ማቆም አድማ እየተመታች ነዉ
/Ethiopia Nege Amharic News/:- መንግስት በግዴለሽነት ያወጣዉ የግርብር አከፋፈል መመሪያ እስኪስተካከል የስራ ማቆም አድማው ይቀጥላል። የአዲስ አበባ ነጋዴዎች ሰሞኑን አብዛኛውን የኦሮሚያ ክልል ከተሞችን ያሳተፈው...
ሆድ ካገር አይሰፋም /ሳምሶን አስፋው/
ድሮ! ድሮ! ያኔ - አበው ሲተርቱ፤
አበባ ወግ ቀስመው - ማር ነገር ሲያመርቱ፤
ሆድ ካገር ይሰፋል! - ይሉ ነበር አሉ፤
በትዝብተ-ህይወት - ቁምነገር ሲኩሉ፤
የታገሱት ነገር - ችለው...
‹‹ምራቃቸውን ተፍተውብኛል፣ ጺሜን እየነጩ አሰቃይተውኛል›› ፍቅረማርያም አስማማው
/Ethiopia Human Rights Project/
ስም፡- ፍቅረማርያም አስማማ
ዕድሜ፡- 32
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ
አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡- ቂሊንጦ እስር ቤት
ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረሃል የሚል ነው፡፡
በይፋ የተመሰረተብኝ...
በቅርቡ የተጣለውን የቀን ገቢ ግምት ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል የስራ ማቆም አድማ ቀጥሏል
/Ethiopia Nege News/:- የአምቦ፣ ወሊሶ፣ጊንጪ፣ሙገርና ሌሎች የኦሮሚያ ከተሞች የተጣለውን የቀን ገቢ ግምት በመቃወም ለ3 ቀናት የሚቆይ የስራ ማቆም አድማ እንደቀጠለ ነው።
ትናንት የጀመረው ይኸው የስራ...
የሕሊና ዳኝነት እና ቀጣዩ ፈተና /ከኤርሚያስ ለገሠ/
” ችግሩ ካልተፈታ የአማራ ህዝብ እና የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያውቅልን እናደርጋለን!” ይሄን የተናገረው የብአዴን ካባ የለበሰውና አማራ ክልል ተብሎ የተፈጠረውን አስተዳደር ለረጅም ጊዜ የመራው አቶ...
ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩና ዳንኤል ሺበሺ የዋስትና መብት
/Ethiopia Nege News/:- በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሰበብ ከ8 ወራት በላይ በእስር የቆዩት ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩና የከድሞው አንድነት ፖርቲ ከፍተኛ አመራር የነበረው አቶ ዳንኤል ሽበሺ...
በአማራ ክልል ባለፉት አስር ዓመታት አንድም የሀይል ማመንጫ ጣቢያ አለመገንባቱ ተገለፀ
/ETHIOPIA Nege News/:- የአማራ ክልል መንግስት ለኢትዮጵያ መብራት ሀይል ባለስልጣን ባቀረበው ሪፖርት ላይ እንደገለፀው ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ በክልሉ አንድም የሐይል ማመንጫም ሆነ የሐይል...
የክልል ፖሊሶች በፌደራል ፖሊስ እዝ ሥር እንዲሆኑ የሚያዝ ረቂቅ አዋጅ ለውይይት ቀረበ
/ሙሉቀን ተስፋው/
ከፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ሕወሓት አጠቃላይ አገሪቱን በቀጥታ ለመቆጣጠር የሚያስችለውን የፖሊስና የጸጥታ በአገር አቀፍ ስታንዳርድ ለማስተዳደር ፖሊስ በአንድ እዝ ሥር...
አፋን ኦሮሞ የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋ የመሆን ግዴታነትና የእራሱ በሆነው በኢትዮጵያ ፊደል የመገልገል ተገቢነት
/አብርሃም ቀጀላ/
ከጥንት ጀምሮ አስቀድሞ በሀገረ ኢትጵያያ ላሉት የህዝብ ቋንቋዎች ሁሉ በምልአት፣ በጥራትና በብቃት ሲያገለግል የነበረው፤ በተለምዶ ግእዝ ፊደል ተብሎ የሚጠራው የሁሉም ኢትጵያያውያን ፊደል እ.ኤ.አ...































