Amharic Posts
Home Amharic Posts
የተክለሚካኤል አበበ ነገር /አቻምየለህ ታምሩ/
የካናዳው ተክለሚካኤል አበበ «ጎንደር» በሚለው የቴዎድሮስ ካሳሁን አዲስ ዘፈን መናደዱን ከሰሞኑ ከአቶ ክንፉ አሰፋ ጋር በሲያትል ባደረገው «ክርክር» ተናግሯል። ተክለሚካኤል በቴዲ የጎንደር ዘፈን የተናደደበትን...
ከአፍዴራ በየወሩ 300 ሽህ ኩንታል ጥራቱን ያልጠበቀ ጨው ለገበያ እየቀረበ ነው ተባለ
/Ethiopia Nege News/:- በአፋር ክልል የሚገኘው አፍዴራ ጨው ማምረቻ ድርጅት ሳይታጠብና ጥራቱን ሳይጠብቅ እስከ 300 ሺህ ኩንታል የምግብ ጨው(የገበታ ጨው) በየወሩ ወደ ገበያ እንደሚቀርብ ያገኘነው...
በባህር ዳር የሚገኙ ሆቴሎች የመፀዳጃ ቤት ቆሻሻ ጣና ሐይቅንና አባይ ወንዝን እየበከሉ ነው
/Ethiopia Nege News/:- በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ሆቴሎች የመፀዳጃ ቤት ቆሻሻን ከፍሳሽ ማስወገጃ ቦይ ጋር በማገናኘት ጣና ሐይቅንና አባይ ወንዝን እየበከሉ መሆኑን የክልሉ...
38 የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያ መንግስት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ የሚጠይቅ ደብዳቤ ለህብረቱ አስገቡ
ደብዳቤው ለአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ተወካይ ለሆኑት ለወ/ሮ ፌደሪካ ሞጋህሪኒ ገቢ ተደርጓል።
/Ethiopia Nege News/:- በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በተደጋጋሚ ድምፃቸውን በማሰማት የሚታወቁት አና ጎሜዥን ጨምሮ 38...
ልጅ ተክሌ እና ክንፉ አሰፋ ውይይት በቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ዙሪያ
“የቴዲ አፍሮ ዘፈን የኢትዮጵያ ህዝብ ከዳር እስከ ዳር መነሳትን ነው ያመጣው” ክንፉ አሰፋ
“ኢትዮጵያዊነት የሚለመልመው ጎሰኝነትን በማጥፋት ላይሆን ይቸላል” ልጅ ተክሌ
መልካም እረፍት ለወንድሜ ታድዮስ በየነ! /ሙሉነህ ኢዩኤል/
የቅንጅት አባላትና ደጋፊ በመሆናቸው ብቻ ህይወታቸውን ያጡ፥ ለአካል ጉዳት የተዳረጉ፥ የታሰሩ አልያም ከስራ ወይም ከቀየ የተፈናቀሉ እጅግ ብዙ ነበሩ። በኢትዮጵያውያን ላይ የሚወርደው መአት በቅንጅት...
እኛኮ… /ማህሙድ እንድሪስ/
እኛኮ...
ዝም ብለን አይደለም የምንጠራችሁ!
አስበንበት ነው!
ተዘጋጅተንበት!
አንድም ነገር ቢሆን እንዳይጎልባችሁ ።
ስለዚህ አ!ይ!ዟ!ች!ሁ! !!
ተጨንቀን ተጠበን ስለምቾታችሁ
እየጠበቅን ነው
‘ሁሉንም ያሟላ
ብርድ የማያስገባ ‘ ዳስ ሰርተንላችሁ
መጅሊሱ ቢጠፋ
የሳር ፍራሽ ባይኖር ሳር ላይ...
ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ (ታሪካዊ ልቦለድ) /በእውቀቱ ስዩም/
To be honest with you ሲያትል በተደረገው የዲያስፖራ የግርኳስ ውድድር ወደ ሚደረበት ስቴዲየም የሄድኩት ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት ጋር ሳልነካካ መፅሃፌን ሸጬ አገሬ ለመግባት ነበር፤
(ከመፅሃፍ...
በሲያትል የሰሜን አሜሪካ ስፖርትና ባህል ሳምንት በድምቀት ተጠናቀቀ
- ሲያትል በኢትዮጵያ ቀን አሸብርቃ ነበር
- ሃመልማል አባተ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ያድርግልኝ አለች
- ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ እና ሻምበል በላይነህ ተጋባዥ ነበሩ
/Ethiopia Nege News/:- በኢትዮጵያዊያን ስፖርትና ባህል...































