Tuesday, March 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኦሕዴድ የፓርላማ አባላት የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ረቂቅ አዋጅ አስገዳጅ እንዲሆን ጠየቁ

ሪፖርተር:- በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ኦሮሚፋ እንደ አንድ ትምህርት እንዲሰጥ ጠይቀዋል የኦሕዴድ የፓርላማ አባላት ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያላትን ልዩ ጥቅም ለመወሰን የቀረበው ረቂቅ አዋጅ አስገዳጅ...

የትምህርት ጥራቱ በአስደንጋጭ ሁኔታ አሽቆልቁሏል ተባለ /መታሰቢያ ካሳዬ/

- የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብና መፃፍም ሆነ ሂሳብ ማስላት አይችሉም - የኮሌጅ ተመራቂዎች የ8ኛ ክፍል ፈተናን በብቃት ማለፍ አልቻሉም በአሁኑ ወቅት የአገሪቱ የትምህርት ጥራት ደረጃ በአስደንጋጭ...

አቻምየለህ ታምሩ ለዶክተር ጸጋየ አራርሳ መልስ ሰጠ

የጸጋዬ አራርሳ ነገር ወያኔ ባወጀው የአዲስ አበባ የጠብ አጀንዳ ዙሪያ ምንም ነገር ላለማለት ወስኛለሁ። ምንም ነገር ላለማለት የወሰንሁበት ምክንያትም ወያኔ ያዘጋጀልንን ጦርነት ላለመዋጋት ስል ነው።...

በተቋረጠው የሱሉልታና መቀሌ ከተማ የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ውሳኔ ተሰጠ

/Ethiopia Nege News/:- በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታ ረቡዕ ሰኔ 21 ቀን 2009 አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በሱሉልታ ከተማና መቀሌ ከተማ መካከል የተደረገው...

የአልጄዚራ ነገር – This is Aljazeera /ከኤፍሬም እንዳለ/

“ዚስ ኢዝ አል ጀዚራ፡፡” ነጎድጓዳማ ድምጽ፡፡ ሚያዝያ 1979 — የአሥራ ስድስት ዓመቱ ፍልስጤማዊ ሳሚር ኩንታር ሰሜናዊ እስራኤል ናሃሪያ ከተማ ከጓደኞቹ ጋር ገብቶ አንድ እስራኤላዊ ፖሊስ...

አቶ መርሻ ዮሴፍ ከኑዛዜ በፊት ኢትዮጵያ፤ ዕውነት ፤ ተመክሮ እና ትምህርት ይቅደም።

አቶ መርሻ በቅርቡ ለጥቁር ሕዝብ፣ ለአፍሪካውያን፣ ለራሳችን (ለኢትዮጵያውያን) መጭ፡ትውልድ፣ በማሰብ ኢትዮጵያን ጠብቀን እናቆይላቸው በሚል ርዕስ ምክር አዘል ጽሑፍ በሰባት ሽህ ቃላት ታጅበው የሃያ አንደኛው...

ፋሲካ አያሌው በአውስትራሊያው ዘ ቮይስ ውድድር ዛሬ ለድል ትጠበቃለች

በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ድምጻቸው ለመስጠት ጥቂት ሰዓታት ይቀራቸዋል /ETHIOPIA Nege News/:- በአለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ሃገራት ድምጻዊያንን በማወዳደርና ለከፍተኛ ሽልማት በማብቃት የሚታወቀው ዘ ቮይስ በአውስትራሊያ...

ሳውዲ የምህረት አዋጅ ተራዘመ

/Ethiopia Nege News/:- የሳውዲ አረቢያ መንግስት ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የውጪ ሐገር ዜጎች ሀገሪቱን ለቀው አንዲወጡ ያስቀመጠው ቀነ- ገደብ ባለፈው እሁድ መጠናቀቁ ይታወቃል። በብዙዎች ግምት...

በእነ ምጻዊት ሴና ሰሎሞን ክስ ተመሰረተ

መዝገቡ በኦሊያድ በቀለ የተከፈተ ሲሆን ሰባት ተከሳሾችን የያዘ ነው። /Ethiopia Nege News/:- የፈደራሉ አቃቤ ህግ ክስ እንደሚያመለክተው “በጋዜጠኝነት ሙያ ተሰማርተው የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን ስለ...

“ዘውጌኝነት” እና “ዘውግ-ዘለልነት”…? / በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ/

ለብዙዎቹ ችግሮቻችን ፍቱን መድኃኒት አድርጌ የምወስደው፣ ጉዳዩን በዘመን ቁመት እና በዓለም ሕዝቦች ታሪክ አግድም መመልከት ነው። ዓለም በበቂ ሁኔታ የምንማርባቸው ስኬቶች እና ውድቀቶች አሏት።...

Poems