Thursday, December 26, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

በሞቃዲሾ አቅራቢ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሶማሊያ አቅራቢያ የቱርክ ድሮን ጥቃት መፈፀሙንከ 22 በላይ ሰዎችን ሲሞቱ 21 ቆስለዋል ፣ ብዙ ህጻናትን በጥቃቱ መጎዳታቸው ተሰማ።

በአማራ ክልል ኦሮሞ ልዩ ዞን ግጭት ተቀስቀሰ! 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከማርች 9 ቀን2024 ጀምሮ  በአማራ ክልል በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዞን ጂሌ ጥሙጋ ወረዳ በታጠቁ ኃይሎች እና በክልሉ ፖሊስ እና የአካባቢ ሚሊሻዎች...

ጢስ አባይ ከተማንና አካባቢው ከፍተኛ ውጊያ ተካሄደ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ስሞኑንጢስ አባይ ከተማና አካባቢው የፋኖ ታጋዮች ጥቃት መሰንዘራቸውን የአይን እማኞች ተናገሩ።  የፋኖ ታጣቂዎች በአካባቢው በተለያዩ አቅጣጫዎች ከመከላከያ...

ማላዊ 52 ኢትዮጵያውያንን ማሰሩዋ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የማላዊ ባለስልጣናት 52 የኢትዮጵያውያን ዜጎች በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገሪቱ ሲገቡ በቁጥጥር ስር ማውላቸው አስታወቁ። የሰሜን...

ሽንፋ እና መተማ  አካባቢ አዲስ ቅሪተ አካል ተገኘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ አማራ ክልል ውስጥ ሽንፋ እና መተማ አካባቢዎች በቅሪተ አካል ግኝት የተለዬ የተባለ ግኝት መገኘቱ ተገልጿል። ግኝቱ ጥንታዊ...

የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሀላፊ የቤተ ክርስቲያን ፈተናን በተመለከተ መግለጫ ሰጡ

መጋቢት ፲፩ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም  የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ አባቡ (ቀሲስ) በወቅታዊ...

የንግድ ባንክን ገንዘብ የወሰዱበትን በማደን ላይ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ያጋጠመውን የሳይበር ችግር ተከትሎ ጤናማ ያልሆኑ የገንዘብ እንቅስቃሴዎች መደረጋቸውን ተገንዝቦ አስፈላጊውን ሥራ በማከናወን ላይ መሆኑ...

በ3 ሺህ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያ የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መጋቢት 11፣ 2016 በአስራሶስተኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች  በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች የመሰናክል ውድድር ኢትዮጵያ በአትሌት ሎሚ ሙለታ የነሐስ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡

አሜሪካ ለጅቡቲ  አየር ኃይል ባለልዩ ተልዕኮ አውሮፕላን ሰጠች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካ ጦር ቴክሮን አቪዬሽን ከተባለ ኩባንያ ስሪት የሆኑ ሁለት ለልዩ ተልዕኮዎች መገልገያ ሴሴናግርራንድ ካራቫን ኢኤክስመገልገያ አውሮፕላኖችን ለጅቡቲ አየር ሃይል ለመስጠት...

75 በመቶ የፆታ ጥቃት በኤርትራ ሐይሎች  እንዴት ተፈጽሟል – ፕሬዚዳንት  ጌታቸው ረዳ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጦርነቱ ወቅት ለተፈፀሙት ወንጀሎች በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ተጠያቂነት ለማረጋገጥ እየሠራሁ ነው የሚለው የኢትዮጵያ መንግስት ከትግራይ በኩል ተቃውሞ ደርሶበታል።

Poems