Amharic Posts
Home Amharic Posts
“በአፋን ኦሮሞ” አማካኝቶ ማስተር ፕላኑን በጓሮ በር! /ከኤርሚያስ ለገሰ/
ህውሃት ለሁለት የተሰነጠቀ ሰሞን ጐልተው ከታዩ ባህሪያት አንዱ የኦህዴድ ካድሬዎች “የኦሮሞ ብሔርተኝነት” ካርድ የመዘዙበት ነበር። እነ ኩማ ደመቅሳ እና ግርማ ብሩን ጨምሮ በመዘዙት ካርድ...
በእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ አሁንም ምስክሮች አልተሰሙም
/Ethiopian human rights project/
Ethiopia Nege:- የእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ ለዛሬ ተቀጥሮ የነበረው ቀሪ የአቃቤ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ነበር፡፡ ዳኞች የቀረበ ምስክር መኖር አለመኖሩን አቃቤ...
የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር” እያሉ በነፃ አሳልፎ መስጠት አለ እንዴ? /ስዩም ተሾመ/
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ ላይ አራት ግዜ አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል “እምብርት ላይ የምትገኝ በመሆኗ” ይላል። የሕገ-መንግስቱ አንቀፅ 49 (5) ግን አዲስ አበባ...
የሚኒስትሮች ም/ቤት ያወጣው ረቂቅ አዋጅ መግለጫ በማደናገሪያ ቃላት የተተበተበ መሆኑ ተገለጸ
/ሙሉ መግለጫውን ከስር ያንብቡ/
/Ethiopia Nege News/:- በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚደረገውን የመሬት ቅርምት በመቃወም በጊንጭ ነዋሪዎች የተጀመረውና በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የተዛመተውን ህዝባዊ ተቃውሞ ለመግታት በከፍተኛ...
የሀብታሙ አያሌው ባለ አራት ምዕራፍ ፖለቲካ፣ /ይገረም አለሙ/
አቶ ሀብታሙ አያሌው እሱም ብዙ እያለ ስለ አርሱም እየተባለ ነው፡፡ ፖለቲካችንም ማህበራዊ ኑሮአችንም የተቃኘው በእውነት ላይ ሳይሆን በስሜት ላይ ሆነና አፍቅረን ሰንደግፍ ሆነ ጠልተን...
‘እንከባበር’፤ የበሰለው ፍሬ ቁጥር ፪ /በፍቃዱ ዘ ኃይሉ/
የጌትሽ ማሞን ‘ተቀበል’ የተሰኘ የዘፈን ክሊፕ ልቤ እስኪጠፋ የወደድኩት ፖለቲካዊ ይዘት እንዳለው’ንኳ ሳላውቅ ነበር። ‘እንከባበር’ (ተቀበል ቁጥር ፪) የተባለውን የዘፈን ክሊፕ ስመለከት ግን የመጀመሪያውም...
ሊያነቡት የሚገባ-የመቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን አሳዛኝ ታሪክ /ማህሌት ፋንታሁን/
የመቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን “ነፃ” ነት
መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን በአማራ ክልል፤ ምዕራብ ጎጃም ዞን የመኢአድ ፓርቲ ዋና ጸሀፊ ነበር። ከዚህ በፊት በ1989ዓ.ም‹‹የመአድ አባል...
ይድረስ ለዳንኤል ብርሃኔ /ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉ/
ልብ ብለህ አንብባት ባለቤት አልባ አገር
“እናንተ ዛሬ የአየር ኃይላችንን የጥራት መመዘኛ አሟልታችሁ በውጪ አገር ትምህርታችሁን ለመከታተል የምትሄዱ ወጣቶች፤ በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ።...
ጎንደር ከተማ በረዶ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ የሰው ህይወት አጠፋ
/ETHIOPIA Nege News/:- በጎንደር ከተማ በተለይም በአዘዞ ክፍለ ከተማ ዛሬ ቅዳሜ ከቀኑ 6:30 አካባቢ ጀምሮ ለአንድ ሰዓት ያህል በረዶ የቀላቀለ ከባድ ዝናብ በመጣሉ የአንድ...
የአርብ እለት የፍርድ ቤት ውሎዎች /እነ መቶ አለቃ ጌታቸው፣ እነ ጉርሜሳ አያናና አቶ ዳንኤል...
/ETHIOPIA Nege News/:- በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን መዝገብ የጥፋተኝነት ብይን የተላለፋባቸው ውሳኔ ተሰጠበት
የእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መዝገብ 16 ሰዎችን ያካተተ ሲሆን ባለፈው ሳምንት...































