Amharic Posts
Home Amharic Posts
ገንዘቤን ይጭነቀው – የኳታርና ሳውዲ ነገር /ኤፍሬም እንዳለ/
“ልጅሽ የት አገረ ነው የሄደችው?”
“ኳታር የሚሉት አገር፡፡”
“እሰይ፣ እሰይ…”
እውነትም ‘እሰይ፣ እሰይ’ ያሰኛል፡፡ በየጓዳችን ስለ ኳታር ሲወራ እኮ አንሶላውና ብርድልብሱ ሳይቀር በዶላር ተገጣጥሞ የሚሰፉባት አገር ትመስላላች፡፡
አዎ፣...
‹‹40 ህልም ፤ 40 ተስፋ አንድ ልግስና››!!
ቪኦኤ ሰሞኑን በሐረር ከተማ ስለሚገኙ ተማሪዎች ልብ የሚነካ ታሪክ አስደምጦናል። ታሪኩ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ሰብስቦ እና በአንድ ቤት ውስጥ አድርጎ ለማኖር እና ለማስተማር እየጣረ ስለሚገኝ...
የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አስከሬን መነሳትን ተከትሎ የተፈጠረውን ውዥብር ለማጥራት፦
በባለወልድ ቤተክርስቲያን ቅጥር- ግቢ ውስጥ የሚገኘው የሠብአዊ መብቶች ተከራካሪና የህክምና ሳይንስ ጠበብቱን የፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ሐውልት መፍረሱን ተከትሎ ባሳለፍነው ሳምንት አንዳንድ የመገናኛ ተቋማት የፕሮፌሰሩ...
ሕገ መንግሥቱን ማሻሻልና የባህር በር ጥያቄ የተካተቱበት ረቂቅ የፖለቲካ ድርድር አጀንዳ ቀረበ
/Reporter/ - ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና 16 ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች የፖለቲካ ድርድርና ውይይት ለማድረግ በተስማሙት መሠረት፣ የሕገ መንግሥቱ የተለያዩ አንቀጾችን ከማሻሻል አንስቶ እስከ የባህር በር ጥያቄ...
ዕንቆቅልህ ምን ዐውቅልህ! /ነፃነት ዘለቀ/
“ወዴት እያመራን ነው?” ወይም “ወዴት እየሄድን ነው?” የሚለውን መልስ-አልባ ጥያቄ ራሳችንን እንደጠየቅን ይሄውና በትንሹ ዐርባ ዓመታትን ያህል አሳለፍን፡፡ እኔ ራሴ ለአቅመ ጥያቄ ከደረስኩ ጅምሬ...
ወትሮም ያለ ነው ከጥንት ሎሌ መጮሁ ከጌታው ፊት /ይገረም አለሙ/
"ይህ ዋዛና ፈዛዛ ያናፈዘው ትውልድ ደግሞ ከንቱ ነገሮችን ሁሉ ሳይመረምር ይቀበላል፡፡ ብዙዎች የዚህ ትውልድ አባል በመሆናቸው ደስተኛ አይደሉም፡፡ ህሊናውን በሜዞ የሚሸጥ፣ በኩርማን እንጀራ የሚሸነግል...
እስቲ ጠይቁልኝ! /አቻምየለህ ታም/
ወያኔ ደብረ ብርሀን ላይ በከፈተው የአእምሮ ማጫጫ የፖለቲካ ማዕከል «ዳግማዊ ምኒልክ ካምፓስ» በሚል ስም የመሰረት ድንጋይ ለወደቀለት ትውልድ ማምከኛ ካምፕ የትግራይ ካድሬዎች እነ...
በእነ መቶ ኣለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ ላይ ዛሬ ብይን ተሰጠ
‹‹አማራ በመሆኔ ዘሬን እንዳልተካ ተደርጌያለሁ….በጣም ብዙ በደል በማንነቴ ብቻ ደርሶብኛል…›› መቶ አለቃ ጌታቸው /ለፍርድ/
/Ethiopia Nege NEWS//፦ በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን መዝገብ 16 ሰዎች ...
በአማራ ክልል የኮሌራ በሽታ በእጅጉ እየተስፋፋ ነው
በኢትዮጵያ 60 ሚሊዮን ህዝብ በወባ በሽታ እንደሚጠቃ ጥናቶች አሳሰቡ
/Ethiopia Nege NEWS/፦ ኢትዮጵያ ህዝብ በከፍተኛና ቀዝቃዛ ቦታዎች (Highlands) የሚኖር በመሆኑ ብዙ ለወባ በሽታ ተጋላጭ ያልነበረ...
የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ህጋዊና መልስ የሚሻ ጉዳይ ነው /ዮርዳኖስ ቶላ -ቶሮንቶ (ካናዳ)/
ክፍል ሁለት
የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ህጋዊና መልስ የሚሻ ጉዳይ ነው ክፍል ሁለት የዚህ ጽሁፍ ዓላማ ስለ ኦሮሞ ህዝብ ታሪካዊ አመጣጥ፣ አሁን ያሉ ተጨባጭ ሁኔታዎችን ለማሳየትና...





























