Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከፍሬያቸው አወቅናቸው!!! /ኬ. ተሾመ/
ሰኔ 2009
ዛፍ፣ እጽዋት እና አዝእርት ፍሬ እንደሚያፈሩ ሁሉ ድርጅትም ፍሬን ያፈራል:: የድርጅት መልካም ፍሬዎች የሚባሉትም ማልካም አስተዳደር፣ ዲሞክራሲ፣ በስነ ምግባር የታነጸ ትውልድ፣ ጠንካራ ኢኮኖሚ...
የቂሊንጦ እሳት፣ ወላፈኑን የቀመሱት እና በሰበቡ የተከሰሱት / በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ-አዲስ አበባ/
ይህ ታሪክ በደርግ ዘመን የተፈፀመ አይደለም። በኢሕአዴግ ዘመን የተፈፀመ የበደል ታሪክ ነው።… የምነግራችሁ ታሪክ በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ "ለተሀድሶ ሥልጠና" ወደ አዋሽ ሰባት የፖሊስ ካምፕ...
ቴዲ አፍሮ እና ሠርፀ ፍሬስብሃት /የሙዚቃ ሀያሲ/
“ሙዚቃችንን ዕውቀት እየመራው አይደለም”- ሠርፀ ፍሬስብሃት
በኪነ-ጥበብ ሰዎች በኩልስ ወደ ሰው ሁለንተና የሚቀርቡ የሙዚቃ ሐሳቦች ይነሳሉ? ...ለዚህ ጥያቄ የምሰጠው ምላሽ ብዙ ሰዎችን ሊያስከፋ ይችላል፤ ግን...
ያዝ እጇን፤ ዝጋ ደጇን፤ ሳም ጉንጯን” የዐቃቤ ሕግ ያለህ! /ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ/
“የዐቃቤ ሕግ ያለህ!” የሚል ርእስ ይዤ፤ ይህን መጣጥፍ ለማቅረብ ምርኩዝም፣ መግፍኤም የኾነኝ፤ በቅርቡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለፓርላማው ያቀረበው፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የ2007...
የሰው ህይወት እያለቀ ነው-መንግስተ የምግብ እጥረት እንዳጋጠመው አመነ
/Ethiopia Nege News/:- ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ወር ጀምሮ ለድርቅ ተጎጅዎች ለምታደርገው እርዳታ እጥረት እንደሚያጋጥማት አስታወቀች። ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ለሚደረግ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ...
አጨብጫቢዎቹ /ዘመድኩን በቀለ/
የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ ይባላሉ። ከመንጋው የኢህአዴግ ሠራዊት ጋር በግላቸው ተወዳድረው በማሸነፍ ኮሚኩን የኢትዮጵያ ፓርላማ በመቀላቀል፤ እንደ አንድ ዜጋና እንደ አንድ የህዝብ እንደራሴ ፤...
ኬንያ 40 ኢትዮጵያንን በቁጥጥር ስር አዋለች
/Ethiopia Nege News/፦ ትናንት በምስራቅ ናይሮቢ ልዩ ስሙ “ካዮሌ” በተባለ ቦታ 40 ኢትዮጵያንን በቁጥጥር ስር ያዋላቸው በአንድ ቤት ውስጥ እንዳሉ መሆኑን የሀገሪቱ የዜና ተቋማት...
እነ ጉርሜሳ አያና ብይን ለመስማት ለ6ኛ ጊዜ ተቀጠሩ
/Ethiopia Nege News/፦ እነ ጉርሜሳ አያና ለግንቦት 30/2009 ተቀጥረው የነበረው አቃቢ ህግ ባቀረበው የሰው፣ የሰነድና የድምፅ ማስረጃዎችን መርምሮ ብይን “ለመስጠት” የነበረ ቢሆንም የፌ/ከፍተኛ ፍ/ቤት...
የቴዲ አፍሮ ቁጭት /ከኤርሚያስ ለገሠ/
/ቁጥር ሁለት/
ባለፈው ሳምንት “የቴዲ አፍሮ … ተሞክሮ!” በሚል ርዕስ ዘለግ ያለ መጣጥፍ አቅርቤ ነበር። በመጣጥፉ ላይ የኢትዮጵያ ኪነ-ጥበብ ሙያተኞች ከቴድሮስ ካሳሁን እና ከእሱ በፊትና...































