Amharic Posts
Home Amharic Posts
የዶክተር መረራ የፍ/ቤት ውሎ
/Ethiopia Nege News/:- የኢትዮጵያ የፌደራል ከፍተኛው ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት፤ በዶክተር መረራ ጉዲና መዝገብ የተከሰሱት ኢሳት(ESAT)ና ኦ ኤም ኤን(OMN) የዜና ተቋማት ላይ...
“ከፈተናው ጋር በተያያዘ ኢንተርኔት አልተዘጋም” ትምህርት ሚንስቴር
/Ethiopia Nege News/;- በአመት ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ዕሮብ ግንቦት 23/2009 ዓ.ም ድንገት የተቋረጠው የኢንተርኔት አገልግሎት የመንግስት ባለስልጣናትን እያወዛገበ ነው።
የመንግስት ኮምንኬሽን የሰጠው ምክንያት “የኢንተርኔት” በጊዜዊነት...
ከቴዎድሮስ እስከ ቴድሮስ /በኤፍሬም ማዴቦ/
/እዚህ ጽሁፍ ዉስጥ ያለዉ ሃሳብ ሁሉ ዬኔ ዬኔና የኔ ብቻ ነዉ/
ዕለቱ ሰኞ ነዉ... ሰኞ ሚያዚያ 6 ቀን 1860 ዓም። እቺ ቀን “ መቅደላ አፋፉ...
የኳስ መንፈስ /ዘገባ በቴዲ ድንቅ – አትላንታ/
ሜይ 28 /2017 ምሽት አትላንታ ደምቃ ነበር። የኳስ ጎምቱዎች በአትላንታ ተሰባስበው በፍቅር ተናንቀዋል። በናፍቆት ተወዛውዘዋል። በአንድነት ስካር ጦዘዋል። በክብር ማማ ተሳቅለዋል።
አገራችን በ እግር ኳሱ...
ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩና ዳንኤል ሽበሽ የ10 ዓመት እስር ቅጣት ይጠብቃቸዋል
/ETHIOPIA Nege News/:- በኦሮምያ የተለያዩ ከተሞችና በጎንደር፡ በጎጃምና በኮንሶ አካባቢ ተቀስቅሶ በነበረው ህዝባዊ ጥያቄዎችን ተከትሎ በወጣው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ትእዛዝ ለሰባት ወራት...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ጉባኤ በሲያትል የአቋም መግለጫ
ይህ በአይነቱ የመጀመሪያ በሆነውና አሜሪካ ውስጥ በዋሽንግተን ስቴት ሲያትል ከተማ ግንቦት 19 እና 20 2009 ዓ.ም. በተካሄደው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ጉባኤ ላይ ከመላው ዓለም...
የፕሮፌ አስራት መቃብር መፍረስ እያወዛገበ ነው! በቅድስተ ስላሴ ካቴድራል እንዲያርፍ እንቅስቃሴ ተጀምሯል
ሰሞኑን በማህበራዊ ድህረ-ገጽ ላይ ሲያወዛግብ የሰነበተው የቀድሞ የመአህድ መስራችና ፕሬዚደንት እንዲሁም ታዋቂው የቀዶ ጥገና ሐኪም ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ መካነ-መቃብር ጨምሮ ሌሎችም በባለወልድ ቤተክርሲቲያን የሚገኙ...
ትግሬዎች ለራሳቸው በሹክሹክታ ያወራሉ ትግሬ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንም ስለትግሬዎች ያወራሉ፤ ለምንድን ነው ይሄንን ብሔራዊ ጉዳይ...
» የኢትዮጰያ ህዝብ ስልጣንን ስርአት ለማስያዝ ያልቻለው እንዴት ነው? የማያድግበት ምክንያት ምንድን ነው?? ወይም እንዴት ቁሞ ቀር ሆነ፡፡
» የኢትዮጵያ ህዝብ መንቀል እንጅ መትከል የማያውቅ...































