Tuesday, March 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የ”ሜቴክ” ትሩፋቶች /ግዛቸው አበጋዝ-ሳስካችዋን (ካናዳ)/

በኢትዮጲያ ውስጥ ያለውን አንባገነን ስርአት በኢኮኖሚ እንዳይዳከም የጀርባ አጥንት ሆኖ የሚያገለግለውን “ሜቴክ” ወይንም ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽንን ስንቶቻችን ነን በጠለቀ መልኩ የምናውቀው? ዛሬ ላይ የያዘውን...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመቀሌና በባህር ዳር ከነማ ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

ከ15 ቀን በፊት በመቀሌ ከነማና በባህር ዳር ከነማ መካከል በተካሄደው የእግር ኳስ ጨዋታ በታየው ስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በመቀሌ አዲ...

🔨 የግንቦት ሀያ ወግ 🔫 /በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ/

ኢሕአዴግ ለምን ዴሞክራሲ ማምጣት ተሳነው? 🔨 የግንቦት ሀያ ወግ 🔫 ሕወሓት መራሹ የኢሕአዴግ መንግሥት በአውራ ፓርቲ ሥም፣ አሀዳዊ ፓርቲ ስርዓት ዘርግቷል፡፡ መላ አገሪቱ ከቀበሌ እስከ ፓርላማ...

በኢሬቻ በዓል ላይ ለተከሰተው ተቃውሞ ምክንያት ነበሩ የተባሉ ሁለት ሰዎች ክስ ተመሰረተባቸው

ባለፈው ጥቅምት ወር በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል ላይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ታዳሚዎች ፀረ- መንግስት ተቃው ባሰሙበት ወቅት 55 ሰዎች (55 የኢትዮጵያ መንግስት ያመነው ቁጥር ነው) ህይወት...

ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ተፈረደበት ቅጣቱን ከአንድ ወር በኋላ ይጨርሳል

/Ethiopia Nege News/፦ የፀረ ሽብር አዋጅ ቁጥር 652/2001 አንቀፅ 7(1)ን በመተላለፍ፤ ከግንቦት ሰባት ድርጅት አመራሮች ጋር  በፌስቡክና በስልክ ግንኙነት በመፍጠር ለሽብር ቡድኑ የተለያዩ  መረጃዎችን...

የነገድ ሰፈራና ሰብአዊ መብት /ፕሮፌ. ጌታቸው ኃይሌ/

ወያኔዎች ክልል የሚባል ፖለቲካ አምጥተው የታሪክ ሂደት አንድ ሀገር፥ አንድ ሕዝብ፥ አንድ ኢትዮጵያ ያደረገንን፥ ወደኋላ መልሰው፥ ብዙ ሀገሮች፥ ብዙ ሕዝቦች፥ አልቦ ኢትዮጵያ አደረጉን። መንሥኤያቸው...

ሊያነቡት የሚገባ-ዮናታን ተስፋዩ 6ዓመት ከስድስት ወር እስር ተፈረደበት

Ethiopia Nege News:- የቀድሞዉ የሠማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዮናታን ተስፋዬ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ በጻፈው ምክንንያት ለአንድ አመት ከስድስት ወር በተለያዩ እስር ቤቶች...

አውቀን እንታረም – ደራሲ፤ አቢይ አበበ (ሌ/ጄኔራል) ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ

አውቀን እንታረም ደራሲ፤ አቢይ አበበ (ሌ/ጄኔራል) ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ ዓለም ገና ልጅ ናት አውራጃዋም ደግሞ አርጅቶ የሚሞተው ሰው ብቻ ነው ቀድሞ ብዙ አሳልፋለች ብዙዎች ተክታ የሁሉንም ምግባር በየተራው አይታ። ሌ/ጄ...

የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት አወዛጋቢ ውሎ

/Ethiopia Nege News/፦  የእነ ዘላለም ወርቅአገኘሁ መዝገብ አስር ተከሳሾችን የካተተ እንደነበረ የሚታወስ ነው። አምስቱ ከአንድ ዓመት ተኩል በላይ በአሰቃቂ ሁኔታ በእስር ቤት ካሳለፍ በኋላ...

የዉሸት ኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ – የግርማ ካሳ ምላሽ ለአቶ ኤፍሬም ማዴቦ

የግንቦት ሰባት አመራር አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የጻፉትን አንድ ጽሁፍ አነበብኩ። በአውስትራሊያ አካባቢ ስላደረጉት ጉብኝት የተወሰኑ ነገሮችን ጀባ ብለዉናል። ምን ያህል አሮፕላን ላይ ላይ እንደቆዩ፣...

Poems