Tuesday, March 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ካድሬን ካድሬ እንበለዉ /ከሳዲቅ አህመድ/

ካድሬን ካድሬ ካላሉት አይገባዉም አሸባሪ፣ገዳይ፣ ገራፊና አሳሪ የሆነዉን ህወሃት ለማዳን በአስራ አንደኛዉ ሰዓት የሚኳትኑ ካድሬዎች የሐፍረት መጋረጃን ገልጠዉ አፋቸዉን ሞልተዉ አቋማቸውን ግልጽ ማድረግ በጀመሩበት ወቅት...

ሊነበብ የሚገባው አጭር መልእክት-የዛሬው የፍርድ ቤት ውሎዬ /ወይንሸት ሞላ/

በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ጭላንጭል ብርሃን የሚታያቸው ታላላቅ ሰዎች ናቸው!!! በተቀነባበረ የሃሰት ክስ አራዳ ፍርድ ቤት ዛሬ ለፍርድ ቀርቤ ነበር፡፡የእለቱ ዳኛ የተቀነባበረው ክስ፣ የፖሊስ አባላት የነበሩትና...

ቴዲ አፍሮን ቃለ- መጠይቅ ያደረገው ጋዜጠኛ ኢቢሲን ለቀቀ

/Ethiopia Nege News/:- ከአራት ዓመት በላይ ከኢቢሲ(EBC) ጋር ያሳለፈው ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ ባለፈው ሳምንት አርቲስ ቴዲ አፍሮን በመኖሪያ ቤቱ “ ለእሁድ መዝናኛ” የሚሆን ፕሮግራም...

ባለ ሜካፑ ዶክተር ቴዎድሮስ /ዩሐንስ ደሳለኝ ከጀርመን ፍራንክፈርት/

በአገራችንም ሆነ በውጭም ባሉት ከትልቅ እስክ ትንሽ ሚዲያ የምንሰማው፣ የምናየው ነገር ግራ አጋቢና ጉድ ያሰኛል በተለይ የአገራችን ባለስልጣናት እየሆኑት ያሉትና ለመሆን የሚጣጣሩት ነገር አጀብ...

ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መሃከል በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ሲካሔድ የነበረው ውይይት ያለ ውጤት ተበተነ!

/Ethiopia Nege News/፦ የህዳሴውን የሀይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ በተመለከተ በሶስቱ ሀገራት መካከል በአዲስ አበባ ለ14ኛ ጊዜ ለሁለት ቀናት ያህል ሲካሔድ የቆየው  ከሶስቱ ሀገራት የተውጣጡ...

ክንፉ ምን ነካህ? ቴዲ በክርስቶስ ተቦርነም በጲላጦስ እንዲት ይመሰላሉ? /ዲበኩሉ ቤተ ማርያም/

ምሳሌያዊ አነጋገሮች ተረቶቻች፣ የታላላቅ ሰዎች አባባሎች መጽሐፍትና ገጠመኞች እየተጠቀሱ ንግግር መክፈቻም ሆነ የጽሁፍ መነሻ መሆን በፊትም የነበረ አሁንም የቀጠለ የተለመደ ነገር ነው። እንደዚሁም የክርስቶስ...

ኦዚ ደርሶ መልስ /በኤፍሬም ማዴቦ/

/እዚህ ጽሁፍ ዉስጥ ያለዉ ሀሳብ በሙሉ የኔ የግሌ፥የኔና የኔ ብቻ ነዉ/ “አንድ መቶ ሃምሳ መንገደኞችን ይዞ ከለንደን ወደ ቻይና ሲጓዝ የነበረ ቦይንግ 720 የመንገደኞች ማመላለሻ...

ቴዲ አፍሮ እና የአፄ ቴዎድሮስ ፀጉር /በጥበቡ በለጠ/

/ሰኔ 9 ቀን 2009 ዓ.ም በሰንደቅ ጋዜጣ የታተመ/ ከሰሞኑ የኢትዮጵያዊያን ትልቅ መነጋገሪያ የሆነው የቴዲ አፍሮ የሙዚቃ አልበም እና እሱን መሠረት አድርጐ የሚነሳው ውይይት፣ ክርክር፣ ምልልስ...

ዘመቻ አሉላ – ታሪካዊ ጀግንነትና መስዋዕትነት /ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ/

ስለ መስዋእትነት ብዙ ይወራል ነገር ግን የአገር ፍቅር የሚያንገበግበው በእኔ ትውልድ እንኳን የነበሩት ወጣት ወታደሮች ማቄን ጨርቄን ሳይሉ ቤተሰቦቻቸውን እርግፍ አርገው ራሳቸውን ፈንጂ ላይ...

Poems